በእንግሊዝ በ5 ደቂቃ ጊዜ ውስጥ የሚሞላ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ይፋ ሆነ
በእንግሊዝ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ አምራች ስታርት አፕ የሆነው ኒዮቦልት በአምስት ደቂቃ ጊዜ ውስጥ የሚሞላ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ይፋ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ […]
በእንግሊዝ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ አምራች ስታርት አፕ የሆነው ኒዮቦልት በአምስት ደቂቃ ጊዜ ውስጥ የሚሞላ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ይፋ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ […]
ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ/ም በአዳማ ከተማ ከቆመ ተሻከርካሪ ጋር በመጋጨት በደረሠ የትራፊክ አደጋ 4 ሰዎች ሲሞቱ በ3 ሰዎች ላይ
ለአሽከርካሪ እገዛ የሚነዱ መኪናዎች ውስጥ የሚገጠሙ ቴክኖሎጂዎች የዘር አድልኦ ይፈጥራሉ ተባለ፡፡ ያለአሽከርካሪ እገዛ የሚነዱ አውቶማቲክ መኪናዎች ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉ
የእንጦጦ ፓርክ የመኪና ማቆሚያ የግንባታ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ይህ ፕሮጀክት
ዛሬ ንጋት ላይ ከአሌክሳንደር ፑሽኪን አደባባይ ወደ ቄራ ይጓዝ የነበረ ባለተሳቢ ከባድ መኪና ባደረሰው አደጋ በአካባቢው በነበሩ 7 ተሽከርካሪዎች እና
የነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ምንም የዋጋ ጭማሪ ሳይደረግበት ሐምሌ ወር በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል በመንግስት መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከአሽከርካሪ፣ ተሽከርካሪ ፈቃድና እድሳት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የከተማዋ የአሽከርካሪ