የሰሞኑ ዋና ዋና ዜናዎች በዝርዝር
የእንጦጦ ፓርክ የመኪና ማቆሚያ የግንባታ ሥራ ተጠናቀቀ
moreየጥሩንባ ድምፅ ያለአግባብ ወይም በተከለከለ ቦታ ላይ የተቀመጠ ወይም ተገቢ ባልሆነ የማስጠንቀቂያ
የተሟላ የጭነት ማቀፊያ/ስፖንዳ/ሳይኖረው ጭነት ጭኖ ያሽከረከረ
የእንጦጦ ፓርክ የመኪና ማቆሚያ የግንባታ ሥራ ተጠናቀቀ
more
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርየጭነት ፣ ማሽነሪዎችን እና መሰል ተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ ለመወሰንየወጣ መመሪያ ቁጥር 149/2016ይዘት
Øበአዲስ አበባ ከተማ በሥራ መግቢያና መውጫ ሰዓታት ላይ ለሚታየው ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅና አደጋ እንዲሁም የከባቢ አየር ብክለት የጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች፣ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች እንዲሁም የደረቅና ፈሳሽ

በእንግሊዝ በ5 ደቂቃ ጊዜ ውስጥ የሚሞላ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ይፋ ሆነ
በእንግሊዝ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ አምራች ስታርት አፕ የሆነው ኒዮቦልት በአምስት ደቂቃ ጊዜ ውስጥ የሚሞላ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ይፋ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ፈጣን የተባለው ይህ የኤሌክትሪክ መኪና

በአዳማ ከተማ በደረሰ ትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይዎት አለፈ
ነሐሴ 9 ቀን 2016 ዓ/ም በአዳማ ከተማ ከቆመ ተሻከርካሪ ጋር በመጋጨት በደረሠ የትራፊክ አደጋ 4 ሰዎች ሲሞቱ በ3 ሰዎች ላይ ከበደ አደጋል የአደጋው ምክንያት ፍጥነት

ያለአሽከርካሪ እገዛ የሚነዱ መኪናዎች ውስጥ የሚገጠሙ ቴክኖሎጂዎች የዘር አድልኦ ይፈጥራሉ ተባለ
ለአሽከርካሪ እገዛ የሚነዱ መኪናዎች ውስጥ የሚገጠሙ ቴክኖሎጂዎች የዘር አድልኦ ይፈጥራሉ ተባለ፡፡ ያለአሽከርካሪ እገዛ የሚነዱ አውቶማቲክ መኪናዎች ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉ ቴክኖሎጂዎች ከነጭ ይልቅ ጥቁር መልክ

የእንጦጦ ፓርክ የመኪና ማቆሚያ የግንባታ ሥራ ተጠናቀቀ
የእንጦጦ ፓርክ የመኪና ማቆሚያ የግንባታ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ይህ ፕሮጀክት በአጠቃላይ ሦስት የመኪና ማቆሚያ ግንባታዎችን

በአዲስ አበባ ተሳቢ መኪና ባደረሰው አደጋ በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ
ዛሬ ንጋት ላይ ከአሌክሳንደር ፑሽኪን አደባባይ ወደ ቄራ ይጓዝ የነበረ ባለተሳቢ ከባድ መኪና ባደረሰው አደጋ በአካባቢው በነበሩ 7 ተሽከርካሪዎች እና በመንገድ ዳር መብራት ላይ ከባድ

የመኪና ነጭ ጭስ የሚፈጠርባቸው ምክንያቶች!
ነጭ ጭስ በተለያዩ ችግሮች ወይም ምክንያቶች ይፈጠራል። ብዙ ጊዜ የሚከሰትበት ዋናዉ ምክንያት ግን የማቀዝቀዣ ፈሳሽ (coolant) ወደ ሲሊንደር ገብቶ ከነዳጅ እና አየር ጋር መቀላቀል እና

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ሐምሌ ወር በነበረበት እንዲቀጥል ተወሰነ
የነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ምንም የዋጋ ጭማሪ ሳይደረግበት ሐምሌ ወር በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል በመንግስት መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድና ቀጣናዊ

በከተማዋ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከአሽከርካሪ፣ ተሽከርካሪ ፈቃድና እድሳት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የከተማዋ የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለጸ።የትራፊክ