የንግድ ተሽከርካሪ የመድን ዋስትና ውል የንግድ ተሽከርካሪ የመድን ዋስትና ውል የንግድ ተሽከርካሪ የመድን ዋስትና ውል
መድን ገቢው ከኢትዮጵያ መድን ድርጅት የዚህ በሆኑት (ኮንትራት) መሠረት ውል በውል መጠየቂያ ቅፅና ማረጋገጫ መሠረት የመድን ዋስትና በመፈለጉና ለዚሁም የሚሆን አረቦን በመክፈሉ ወይም ለመክፈል በመስማማቱ፣ በውል ዘመኑ ውስጥ ለሚከሰቱት ሁኔታዎች በውሉ ውስጥ የተካተቱት ገደቦች፣ የሚሟሉ ሁኔታዎች ማግለያ አንቀፆች እንደተጠበቁ ሆነው የመድን ዋስትና ሽፋን ያገኛል፡፡
ክፍል ፩
የተሽከርካሪ ዋስትና
1. የመድን ዋስትና በተገባለትተሽከርካሪ ላይ ጉዳት ወይም ውድመት መድረስ፣ ድርጅቱ የመድን ዋስትና በተገባለት ተሽከርካሪና ተጓዳኝ /የመለዋወጫ/ መሣሪያዎች ላይ በሚከተሉት ሁኔታዎች ለሚደርስ ጉዳት ወይም ጥፋት የካሣ ክፍያ ይፈፅማል፤ ሀ. በድንገተኛ ግጭት ወይም መገልበጥ ወይም በመካኒካል ብልሽት ወይም በእርጅና ምክንያት ለደረሰ ግጭት ወይም መገልበጥ፣ ይሁንና የመድን ዋስትና የተሰጠው ተሽከርካሪ አብሮ ካልተጎዳ በስተቀር በጐማዎች ላይ የሚደርስን ጉዳት ወይም ውድመት አይሸፈንም፤ ለ. በእሳት፣ ከውጭ በደረሰ ፍንዳታ፣ በውስጣዊ አካል መቀጣጠል፣ በመብረቅ፣ በሌብነት ወይም በሌብነት ሙከራ ፤ ሐ. ባለንብረቱን ለመጉዳት ሆን ተሽከርካሪውን በማውደም/በመጉዳት፣ መ. በመጓጓዝ ላይ እያለ (ማጓጓዙ በማጓጓዝ ሂደት የማይቀረውን የመጫንና የማውረድ ሂደትንም ይጨምራል) በመንገድ ላይ፣ በባቡር፣ ወንዝ/ ማንኛ ውንም ውኃ በማሻገር ላይ፣ በሊፍት ወይም በአሳንሰር በመጓጓዝ ላይ እያለ፣ ሠ. የጎርፍ መጥለቅለቅ፣ የአውሎ ንፋስ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ፣ የመሬት መንቀጥቀጥና የመሳሰሉትን ከሰው ልጅ ቁጥጥር ውጪ የሆኑ የተፈጥሮ ክስተቶችን ሳይጨምር በተሽከርካሪው ላይ በወደቀ አካል ለደረሰ ጉዳት ወይም ጥፋት፤- የኃላፊነት መጠን በውል ሠንጠረዡ ውስጥ የተገለፀ ማንኛውም ተሽከርካሪ ጉዳት ወይም ጥፋት ቢደርስበት ድርጅቱ በራሱ ምርጫ ተሽከርካሪውን ወይም ተለዋጭ ዕቃዎቹን ማደስ፣ መተካት ወይም የጉዳቱን ወይም የጥፋቱን መጠን በጥሬ ገንዘብ መክፈል ይችላል:: ሆኖም የድርጅቱ ኃላፊነት አደጋው በደረሰበት ወቅት የተጎዱ ወይም የጠፉ ተለዋጭ ዕቃዎችን ትክክለኛ ዋጋና ዕቃዎቹን በተሽከርካሪው ላይ ለመግጠም ከሚጠየቀው ተቀባይነት ካለው የእጅ ዋጋ አይበልጥም፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የተሽከርካሪው ዋጋ (መለዋወጫ ዕቃዎችን ጨምሮ) በማንኛውም ሁኔታ መድን ገቢው በሠንጠረዡ ላይ ከገለጹት ግምት ወይም የገበያ ዋጋ መብለጥ የሌለበት ሲሆን ድርጅቱ የሚከፍለው አነስተኛ ሆኖ ያገኘውን ይሆናል፡፡
- ከአደጋ በኋላ ስለሚከናወን የጥበቃና የማጓጓዝ ሥራ
- በዱቤ የተገዛ ወይም በዕዳ ማስከበሪያነት የተያዘ ተሽከርካሪ
- የማስጠገን ስልጣን
- በገበያ ላይ ስለማይገኙ የመለዋወጫ ዕቃዎች
- በሠንጠረዡ ላይ የተጠቀሰውን የአደጋ መነሻ ክፍያ፣
- በሠንጠረዡ ላይ የተጠቀሰው ተሽከርካሪ በደረሰበት ጥፋት ወይም ጉዳት ምክንያት ለሚከሰት የጥቅም እጦት፣
- በሠንጠረዡ ላይ የተጠቀሰው ተሽከርካሪ ወይም የተሽከርካሪ አካል በአገልግሎት ብዛት በሥራ ወይም ለደረሰበት ጉዳት ወይም ዋጋ መቀነስ፣
- ማንኛውም በውል ሠንጠረዡ ላይ የተጠቀሰ ተሽከርካሪ ለደረሰበት የመካኒካል፣ ኤሌክትሪካል፣ ኤሌክትሮኒክስ ወይም ኮምፒዩተር ብልሽት፣
- ፍሬን በመያዝ፣ በመበሳት፣ በመቆረጥ ወይም በፍንዳታ ምክንያት በጐማዎች ላይ ለሚደርስ ጉዳት፣
- በተሽከርካሪው ላይ በተገጠመው የማንኛ ውም የመገናኛ መሣሪያ ላይ ለሚደርስ ማንኛውም አይነት ጥፋት ወይም ጉዳት፣
- በውሉ መሠረት በቀረበ የካሣ ጥያቄም ሆነ ወይም በሌላ ለተሽከርካሪው በተደረገ ጥገና የተነሳ በተሽከርካሪው ላይ ለደረሰ የገበያ ዋጋ መቀነስ፤
- በአምራቹ ድርጅት ከተገጠሙትና በግልፅ ተጠቅሰው ዋስትና ከተሰጣቸው በስተቀር ለማንኛውም ራዲዮ፣ ሬኮርደር ማጫወቻ፣ ቴኘሪከርደር፣ ሸራና ገመድ ላይ ለደረሰ ጥፋት ወይም ጉዳት፤
፪
ክፍል ፪
የሦስተኛ ወገን ኃላፊነት
1. በሠንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የኃላፊነት መጠን መሠረት መድን ገቢው የመድን ዋስትና የተሰጠውን ተሽከርካሪ በሚገለገልበት ወቅት ወይም የመድን ዋስትና የተሰጠውን ተሽከርካሪ በመጫን ወይም በማራገፍ ሂደት ላይ ለደረሰ አደጋ፣ እንዲሁም የካሣ ጠያቂውን ወጪ ጨምሮ መድን ገቢውሕጋዊ ኃላፊነት ለሚኖርበትና ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሁኔታዎች ድርጅቱ ተገቢውን ካሣ ይከፍላል፤
ሀ. በማንኛውም ሰው ላይ ለደረሰ የአካል ጉዳት ወይም ሞት እና
ለ. በንብረት ላይ ለደረሰ ውድመት ማካካሻ ይከፍላል፡፡
2. የመድን ዋስትና የተሰጠውን ተሽከርካሪ ለማሽከርከር ሥልጣን የተሰጠው ማንኛውም ሹፌር ከዚህ በታች ተዘረዘሩትን
ሁኔታዎች እስካሟላ ድረስ የተቀመጠው ገደብ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ድርጅቱ ካሣ ይከፍልለታል፡፡
ሀ. ራሱ ዋስትና እንደተሰጠው በመቁጠር የዚህ ውል አንቀጾች ተግባራዊ የሚሆኑበትን ገደቦች ያከብራል፣ ያሟላል፡፡ እንዲሁም፣
ለ.በሌላ የድርጅቱ የመድን ዋስት ማካካሻ የሚያገኝ ካልሆነ፣
- ድርጅቱ በጽሑፍ ያረጋገጠውን ማንኛውንም ወጪ ይከፍላል፣
4. ድርጅቱ በራሱ ምርጫ
ሀ. በዚህ ክፍል ውስጥ ለተጠቀስ ለማንኛውም የካሣ ክፍያ ለሚያስጠይቅ የሞት አደጋ ማንኛውንም የአሟሟት ምርመራና ጥያቄ ሊያከናውን የሚችል ወኪል ማዘጋጀት ይችላል፡፡
ለ. በዚህ ክፍል ውስጥ ለተጠቀሰውና የካሣ ክፍያ ለሚያስጠይቅ ማንኛውም ድርጊት ወይም ወንጀል ነው ለተባለ ድርጊት በማንኛውም የፍርድ ቤት ሂደት ላይ ትብብር ሊያደርግ ይችላል፤
የክፍል ሁለት ማግለያዎች
ድርጅቱ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሁኔታዎች ኃላፊነት አይኖርበትም፡-
1. የመድን ገቢው ሠራተኛ የሆነ ማንኛውም ሰው በሥራው ላይ እያለ ለሚደርስበት የአካል ጉዳትና ሞት፣
2.በዚህ ውል አማካኝነት የካሣ ክፍያ የሚጠይቅ ማንኛውም ሰው የራሱ ለሆነ፣ በአደራ በያዘው ወይም በራሱ ቁጥጥር ሥር ለሚገኝ በማንኛ ውም ንብረት ላይ (ማንኛውንም ተሽከርካሪ ይጨምራል) ለሚደርስ ጥፋት ወይም ጉዳት፣
- ማንኛውም የካሣ ጥያቄ ሊያስቀርብ የሚችል ክስተት በተፈጠረበት ወቅት የመድን ዋስትና በተሰጠው ተሽከርካሪ በመጓጓዝ ወይም ወደ ተሽከርካሪው ላይ በመውጣት /በመሣፈር/ ወይም በመውረድ ላይ እያለ ለደረሰ ማንኛውም የአካል ጉዳት ወይም ሞት፤
4. በማንኛውም ድልድይ፣ የምድር ሚዛን፣ የባቡር ሐዲድ የተሸከመ ረጅም ድልድይ፣ ወይም ማንኛውም መንገድ ወይም ማንኛውም ተሽከርካሪ በሚያልፍበት መንገድ ሥር ያለ ነገር፣ በንዝረት ወይም የመድን ዋስትና በተሰጠው ተሽከርካሪም ሆነ በተሽከርካሪው በተጫኑ እቃዎች ክብደት - በሠንጠረዡ ላይ በተጠቀሰውና የመድን ተሽከርካሪ በፈጠረው ዋስትና የተሰጠው የእሳት ብልጭታ ወይም አመድ ምክንያት ለደረሰ የሞት፣ የአካል ጉዳት ወይም የንብረት ውድመት፣
6. ለማሽከርከር ከተፈቀደ የመድን ዋስትና የተሰጠው መንገድ ውጭ ተሽከርካሪ ጭነት እንዲጭን ጭነት በማቅረብ ወይም ጭነቱ ከተራገፈ በኋላ ጭነቱን በማራገፍ ሂደት ላይ የመድን ዋስትና ከተሰጠው ተሽከርካሪ ሹፌር ወይም ረዳት ሹፌር በስተቀር በሌላ በማንኛውም ሰው ላይ ለሚደርስ የሞት፣ የአካል ጉዳት ወይም የንብረት ውድመት፤
ጠቅላላ ሁኔታዎች
1. የካሣ ጥያቄ _ ባለመቅረቡ የሚገኝ ቅናሽ
እድሳት ከመደረጉ በፊት ባለው የዋስትና ዘመን ውስጥ በዚህ ውል መሠረት ምንም አይነት የካሣ ጥያቄ ካልቀረበ ወይም ካላጋጠመ፣ ደንበኛው የካሣ ጥያቄ ወቅት ባለማቅረባቸው በውል እድሳት በድርጅቱ የቅናሽ ስኬል መሠረት ተገቢው የአረቦን ቅናሽ ይደረግላቸዋል፡፡
- ሽፋን ስለማቋረጥ
በውል ከተሰጠው ሽፋን ውጪ በሆነ ጉዳት ወይም ጥፋት ምክንያት የመድን ዋስትና የተሰጠው ተሽከርካሪ ሥራ ስለማቋረጡ ለድርጅቱ በጽሑፍ ማስታወሻ ከተሰጠው፣ ማስታወሻው ከደረሰበት ቀን ጀምሮ ሽፋኑ እንዲቆም የሚደረግ ሲሆን ሽፋኑ ቢያንስ ለ12 (አሥራ ሁለት) ተከታታይ ሣምንታት ከተቋረጠ ድርጅቱ በዚያው ልክ የውሉን ሽፋን ያራዝማል፡፡
3. የባለቤትነት ለውጥ
ዋስትና በተሰጠው ተሽከርካሪ ላይ የባለቤትነት ለውጥ ከተደረገ ለተለዋጩ ባለቤት የሚሰጠው ሽፋን እንደሚከተለው ይሆናል፡፡
ሀ. ይህን የሚከለክል ማንኛውም አንቀፅ ቢኖርም እንኳ ዋስትናው ተሽከርካሪውን እንዲጠቀምበት ለተሰጠው ወገንም
ያገለግላል፣
ለ. ጥቅሙ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ ተጠቃሚውና ድርጅቱ ውሉን ሊያቋርጡ ይችላሉ፡፡
4. ለአደጋ የመጋለጥ ሁኔታ ስለመለወጥ
መድን ገቢው ማንኛውንም ለአደጋ የመጋለጥ ሁኔታን ለውጥ ለድርጅቱ ያሳውቃል፡፡ ሆኖም መድን ገቢው ለአደጋ
የመጋለጥ ሁኔታውን ለውጥ ካላሳወቀና ድርጅቱ በውሉ ተጨማሪ ላይ ሽፋን ተሰጥቶት እንዲካተት ካላደረገ በስተቀር
በለውጡ ምክንያት ለደረሰ ጥፋት፣ ጉዳት ወይም ኃላፊነት የሚቀርብ ጥያቄ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- ዕድሳትና ጥገና
ከሦስተኛ ወገን ከሚቀርብ የኃላፊነት ጥያቄ በስተቀር ዋስትና የተሰጠው ተሽከርካሪ በተሽከርካሪ ንግድ ድርጅት ውስጥ ለዕድሳት ወይም ለጥገና በሚቆምበት ወቅትም ሽፋኑ ይቀጥላል፡፡
ሽፋን የሚሰጥበት ሁኔታ
1. የተሰጠው የመድን ሽፋን «አጠቃላይ» ከሆነ ክፍሎች/አንቀጾች በሙሉ የዚህ ውል ተግባራዊ ይሆናሉ፡፡
2. የተሰጠው የመድን ሽፋን ለሦሥተኛ ወገን፣ ለእሳትና ስርቆት ከሆነ ክፍል አንድ የሚያገለግለው በቀጥታ
በእሳት፣ በራስ መቀጣጠል፣ በመብረቅ፣ በውጭ ፍንዳታ፣ በስርቆት ወይም በስርቆት ሙከራ ለሚደርስ ጥፋት ወይም ጉዳት ብቻ ይሆናል፡፡
3. የተሰጠው የመድን ሽፋን «ለሦስተኛ ወገን›› ብቻ ከሆነ የዚህ ውል ክፍል አንድ ይሰረዛል፡፡
*አጠቃላይ ማግለያዎች/በውሉ የማይሸፈኑ
1. ድርጅቱ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሁኔታዎች መንስዔነት ለደረሰ አደጋ፣ጥፋት፣ ጉዳት ወይም ኃላፊነት ክፍያ የመፈፀም ኃላፊነት አይኖርበትም፡፡
ሀ. ከኢትዮጵያ የድንበር ክልል ውጭ፣
ለ. ማንኛውም በውል ሠንጠረዡ ውስጥ ሁሉንም ክፍሎች ይመለከታል:: የተጠቀሰ ተሽከርካሪ በእሽቅድምድም፣ ሥፍራ
አሽቀዳዳሚነት በፍጥነት ፍተሻ፣ በአስተማማኝነት ሙከራ ወይም ዋስትና የተሰጠው ተሽከርካሪ በሠንጠረዡ ውስጥ ከተገለፀው ውጭ ሌላ አገልግሎት የሚሰጥ ከሆነ፣
ሐ. የመድን ዋስትና የተሰጠውን ተሽከርካሪ የሚያሰክር መጠጥ ወይም አደንዛዥ ዕጽ ከወሰዱ በፃላ በማሽከርከር፣ ለደረሰ ንኛውም አደጋ፣ ጥፋት፣ ጉዳት ወይም ኃላነፊት፤
2. ከማንኛውም ኮንትራት ወይም ስምምነት ለመነጨ ኃላፊነት፣
3. አሽከርካሪው ተሽከርካሪውን ለመንዳት የሚያስችል መንጃ ፈቃድ የሌለው መሰል ፈቃድ እንዳያገኝ ወይም ወይም እንዳይዝ የተከለከለ ከሆነ፣
4. በጎርፍ፣ በማዕበል፣ በእሳተ ገሞራ ፍንዳታ፣ በመሬት መንቀጥቀጥ ወይም በሌላ የተፈጥሮ መናወጥ ምክንያት በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ ለማንኛውም ጥፋት ወይም ኃላፊነት መንስኤ ለሆነ ወይም አስተዋጽኦ ላደረገ፣
5. በእርስ በርስ ጦርነት፣ በሥልጣን ንጥቂያ፣ በረብሻ፣ በሥራ ማቆም አድማ፣ በብጥብጥ፣ በወታደራዊ ረብሻ ወይም በሕዝብ መነሳሳት ብጥብጥ፣ በአብዮት፣ በወታደራዊ ወይም አላግባብ ሥልጣን ንጥቂያ፣ እንዲሁም በከበባ ሁኔታ፣ በታጠቀ ወይም ባልታጠቀ የዝርፊያ ወይም የሽፍታ ድርጊት፣ የቅሚያ ድርጊት ወይም ማርሻል ሕግ እንዲታወጅ ወይም እንዲቆይ ምክንያት ለሆነ ድርጊት፣
6. በዚህ ውል ውስጥ ሽፋን ያልተሰጠውን ማንኛ ውንም ተጐታች ወይም ብልሽት ያጋጠመውን ተሽከርካሪ ሲጐትት የመድን ውል ዋስትና በተሰጠው ተሽከርካሪ ላይ ጥፋት ወይም ጉዳት ቢደርስ፣
7. መድን ገቢው እያወቀው ፍቃድ ሰጭው ባለሥልጣን በባለቤትነት ደብተሩ ላይ ከገለፀው የጭነት ልክ በላይ በመጫን ወይም በማስጨነቅ ወይም ከመቀመጫው ልክ በላይ የተሳፋሪዎች ቁጥር በመብዛቱ በውል ሠንጠረዡ ላይ የተገለፀው
ተሽከርካሪ ለሚደርስበት ማንኛውም ጥፋት፣ ጉዳት ወይም ኃላፊነት፣
8. በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ መንስኤ ለሆነ ወይም አስተዋጽኦ ላደረገ በማንኛውም ንብረት ላይ ለደረሰ ጥፋት፣ ውድመት፣ ጉዳት ወይም በምንም አይነት ለደረስ ማንኛውም ጥፋት ወይም ወጭ ወይም ማንኛውም የጥቅም እጦት ወይም ማንኛውም ሕጋዊ ኃላፊነት፣
ሀ. አዮናይዜሽን ጨረር ወይም ከማንኛውም የኒውክሊየር ነዳጅ ብክለት ወይም ራዲዮ አክቲቭ ብክለት ወይም በኒውክሊየር ነዳጅ መቀጣጠል፣ ከማንኛውም ኒውክሊየር ዝቃጭ፣
ለ. ከማንኛውም የኒውክሊየር ፈንጅ ወይም ኒውክሊየር አካል የመነጨ ራዲዮ አክቲቪቲ፣ መርዛማ ፈንጅ
- በውል ሠንጠረዡ ውስጥ ከተጠቀሰው ተሽከርካሪ ጋር የተያያዘ ወይም የተሽከርካሪው አካል የሆነ ማሞቂያ ወይም በመፈንዳቱ ለሚከሰት ሞት ወይም አካል ጉዳት ወይም የንብረት ውድመት ወይም ዋስትና በተሰጠው ተሽከርካሪ ላይ ለሚደርስ ጉዳት፤
ጠቅላላ የሚሟሉ ሁኔታዎች
1. የመድን ገቢው ተግባር
መድን ገቢው ወይም የካሣ ጥያቄ የሚያቀርብ ማንኛውም በተቀመጡ ውስጥ ሰው በዚህ ውል ማግለያ አንቀጾችና በሚሟሉ ሁኔታዎች ውስጥ የሚተገበሩና የተከለከሉ ሁኔታዎችን ማክበርና ማሟላት እንዲሁም በውል መጠየቂያው ወይም በአደጋ ማሳወቂያ ቅጽ ላይ የተሰጡት ቃሎችና መልሶች እውነት መሆን ድርጅቱ ማንኛውንም ኃላፊነት ወስዶ በውሉ መሠረት ክፍያ ከመፈፀሙ በፊት ሊሟሉ የሚገባቸው ጉዳዮች ናቸው::
2. ስለተሽከርካሪ ደህንነት /ጥበቃ/
መድን ገቢው፣ የእሱ ሠራተኛ ወይም ማንኛ ውም የተፈቀደለት ሹፌር ወይም ዋስትና ለተሰጠው ተሽከርካሪ ኃላፊ የሆነ ማንኛውም ሰው፣ ተሽከርካሪውን ከጥፋት ወይም ከጉዳት መጠበቅና እንዲሁም ዋስትና የተሰጠው ተሽከርካሪ ተግባሩን ለማከናወን ብቁ እንዲሆን ተገቢውን እርምጃ ሁሉ ይወስዳሉ፡፡ ድርጅቱ በማንኛውም ጊዜ ተሽከርካሪውን ወይም ማንኛ ውንም አካል ወይም የመድን ገቢውን ማንኛውንም ሹፌር ወይም ሠራተኛ በማንኛ ውም ጊዜ ለመመርመር ነፃና ሙሉ መብት አለው፡፡ በአደጋ ወይም በብልሽት ወቅት ዋስትና የተሰጠው ተሽከርካሪ ተጨማሪ ጥፋት ወይም ጉዳት እንዳይደርስበት ጥበቃ ሊደረግለት ይገባል፡፡ ተሽከርካሪው ተገቢው ጥገና ሳይደረግለት በመነዳቱ ለሚደርስበት ማንኛውም ተጨማሪ ጉዳት ወይም ሌላ አደጋ ድርጅቱ ሽፋን አይሰጥም፡፡
3. ማጭበርበር
አንድ የካሣ ጥያቄ በማንኛውም መንገድ የተጭበረበረ ከሆነ፤ እንዲሁም ዋስትና የተሰጠው ተሽከርካሪ ዋጋ የተጋነነ ከሆነ ወይም በውሉ መሠረት ጥቅም ለማግኘት መድን ገቢው ወይም በእሱ ምትክ ማንኛውም ሰው በተጭበረበረ መንገድ ከተጠቀመ መድን ገቢው ሆን ብሎ ወይም ከሌላ ወገን ጋር በመመሳጠር ዋስትና ተሽከርካሪ ላይ ጥፋት ወይም ጉዳት ካደረስ
ውሉ ወይም በተሰጠው የሚያስገኛቸው ጥቅሞች በሙሉ ይሠረዛሉ፡፡
4. አደጋን ስለማሳወቅ
ማንኛውም አደጋ ጥፋት ወይም ጉዳት እንደተከሰተ ወዲያውኑ ለድርጅቱ በጽሑፍ ማሳወቅ ያስፈልጋል፡፡ በማንኛውም የካሣ ጥያቄ ወቅት ማንኛውንም ደብዳቤ፣ የካሣ ጥያቄ፣ ትዕዛዝ፣ መጥሪያ ወይም ሂደት መድን ገቢው እንደደረሰው ወዲያውኑ ለድርጅቱ ማስተላለፍ ይገባዋል፡፡ በዚህ ውል አማካኝነት ካሣ የሚያስጠይቅ የክስ ጉዳይ በሂደት ላይ መሆኑን መድን ገቢው እንዳወቀ ለድርጅቱ በጽሑፍ ወዲያውኑ ያሳውቃል፡፡ በዚህ ውል መሠረት የሚችል ስርቆት ወይም ሌላ የወንጀል ሥራ ካሣ ሊያስጠይቅ ከተከናወነ መድን ገቢው ለፖሊስ ወዲያውኑ ያሳውቃል፡፡ አጥፊውም እንዲቀጣ ለድርጅቱ ትብብር ያደርጋል፡፡
5. ስለ ካሣ ሂደት/የመዳረግ መብት
መድን ገቢው ወይም የካሣ ጥያቄ የሚያቀርብ ማንኛውም ሰው ማረጋገጫ ማመን፣ ከድርጅቱ የጽሑፍ ክፍያዎችን
ከማግኘቱ በፊት ማዘጋጀት፣ቃል መግባት ወይም መፈፀም አይችልም፡፡ ድርጅቱ ከፈለገ በራሱ ስም ማንኛውንም የካሣ ጥያቄ መከታተል፣ በፍትሐብሄር ጉዳዮች ወይም በድርድሮች መከራከር እና ክፍያ መፈፀም ወይም በራሱ ስም በማንኛውም የካሣ ጥያቄ ወይም ጉዳት ወይም በሌላ ሦሥተኛ ወገን ላይ ለራሱ ጥቅም ሲል ክስ መመስረት ይችላል፡፡ በተጨማሪም ማንኛውንም የክስ ሂደት መከታተልና ማንኛውንም የካሣ ክፍያ የመፈፀም ሙሉ ሥልጣን ያለው ሲሆን እንደ ድርጅቱ ጥያቄ ማንኛውንም መረጃና እገዛ መድን ገቢው ይሰጣል፡፡
6. ሌላ የመድን ዋስትና ስለመኖር
በዚህ ውል መሠረት ማንኛውም የካሣ ጥያቄ ሲቀርብ ሌላ ዋስትና ስጪ ድርጅት ይህንኑ ጥፋት፣ ጉዳት ወይም ኃላፊነት ሸፍኖ ከተገ ድርጅቱ ለማንኛውም ጥፋት፣ ጉዳት የካሣ ወጪዎች በስሌት የሚደርስበትን ከመሸፈን በስተቀር ከዚያ በላይ የመክፈል የማዋጣት ኃላፊነት አይኖርበትም፡፡
7. ውል ስለመሰረዝ
በሚታወቀው ወይም አድራሻው መሠረት ለመድን ገቢው በተመዘገበ ደብዳቤ አማካኝነት ድርጅቱ ውሉን እንደሚሰርዝ የአሥራ አምስት ቀናት ማስጠንቀቂያ መስጠት ይችላል፡፡ በዚህ ጊዜ ውሉ ለሰራበት ወቅት መቶኛውን በማስቀረት ልዩነቱን ድርጅቱ ለመድን ገቢው ይከፍላል፡፡ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ በመስጠት መድን ገቢውም ውሉን በማንኛውም ጊዜ መሠረዝ ይችላል:: በዚህ መሠረት በውል ዘመኑ ውስጥ የካሣ ክፍያ እስካልቀረበ ድረስ ውሉ ለሠራበት ወቅት በድርጅቱ የአጭር ጊዜ
ሂሳብ ማስያ መሠረት አረቦኑን ቀንሶ ልዩነቱን ለመድን ገቢው ይከፍላል፡፡
8. ስለ ግልግል
ኃላፊነቱ ተቀባይነት ካገኘና በዚህ ውል ዋስትና ለተሰጠው ጉዳት መከፈል ስለሚገባው የገንዘብ መጠን ልዩነት ከተፈጠረ ልዩነቱ ለግልግል ዳኞች ይተላለፋል፡፡ ጉዳዩ ወደ መደበኛ ፍርድ ቤት ከመሄዱ በፊት የግልግል ዳኞች ውሳኔ መታወቅ አለበት፡፡
9. ስለ መዋጮ
በዚህ ውል ውስጥ የተገለፀውና የመድን ዋስትና የተሰጠው ተሽከርካሪ ማንኛውም አካሉ ከጠፋ ወይም ከተጐዳ፣ እና በአዲስ ዕቃ ከተተካ ከአደጋ በፊት ለነበረው የተሽከርካሪ አካል እርጅና መድን ገቢው ተገቢውን መዋጮ የመክፈል ኃላፊነት አለበት፡፡
ማሳሰቢያ፦ ይህ ጽሑፍ ስለ የንግድ ተሽከርካሪ የመድን ዋስትና የቀረበ ማብራሪያ እንጂ በሕግ ፊት የሚፀና ውል አይደለም፡፡
ክፍል ሁለት

የንግድ ተሽከርካሪ
የመድን ዋስትና ውል