የመድን ዋስትና ውል የመድን ዋስትና ውል የመድን ዋስትና ውል

የንግድ ተሽከርካሪ የመድን ዋስትና ውል ክፍል ፩

መድን ገቢው ከኢትዮጵያ መድን ድርጅት የዚህ በሆኑት (ኮንትራት) መሠረት ውል በውል መጠየቂያ ቅፅና ማረጋገጫ መሠረት የመድን ዋስትና በመፈለጉና ለዚሁም የሚሆን አረቦን በመክፈሉ ወይም ለመክፈል በመስማማቱ፣ በውል ዘመኑ ውስጥ ለሚከሰቱት ሁኔታዎች በውሉ ውስጥ የተካተቱት ገደቦች፣ የሚሟሉ ሁኔታዎች ማግለያ አንቀፆች እንደተጠበቁ ሆነው የመድን ዋስትና ሽፋን ያገኛል፡፡ክፍል አንድ የተሽከርካሪ ዋስትና
1. የመድን ዋስትና በተገባለትተሽከርካሪ ላይ ጉዳት ወይም ውድመት መድረስ፣ ድርጅቱ የመድን ዋስትና በተገባለት ተሽከርካሪና ተጓዳኝ /የመለዋወጫ/ መሣሪያዎች ላይ በሚከተሉት ሁኔታዎች ለሚደርስ ጉዳት ወይም ጥፋት የካሣ ክፍያ ይፈፅማል፤
read more...

የንግድ ተሽከርካሪ የመድን ዋስትና ውል ክፍል ፪

1. በሠንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የኃላፊነት መጠን መሠረት መድን ገቢው የመድን ዋስትና የተሰጠውን ተሽከርካሪ በሚገለገልበት ወቅት ወይም የመድን ዋስትና የተሰጠውን ተሽከርካሪ በመጫን ወይም በማራገፍ ሂደት ላይ ለደረሰ አደጋ፣ እንዲሁም የካሣ ጠያቂውን ወጪ ጨምሮ መድን ገቢውሕጋዊ ኃላፊነት ለሚኖርበትና ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሁኔታዎች ድርጅቱ ተገቢውን ካሣ ይከፍላል፤
ሀ. በማንኛውም ሰው ላይ ለደረሰ የአካል ጉዳት ወይም ሞት …
ለ.በንብረት ላይ ለደረሰ ውድመት ማካካሻ ይከፍላል ...
read more...

error:
All in one
Scroll to Top