የብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች ለሞተር ሳይክል ለባለሶስት እግር ለታክሲ ለደረቅ 1 ለደረቅ 2 ለደረቅ 3 ለህዝብ 1 ለህዝብ 2 ለህዝብ 3 መስፈርቶች

ለሞተር ሳይክል ብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች

1. የትመህረት ማስረጃ የ4ኛ ክፍል እና ከዚያም በላይ ኦሪጂናል እና 2 ፎቶ ኮፒ
2. የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖረት ኦሪጂናል እና 2 ፎቶ ኮፒ
3. እድሜ 18 እና ከዚአም በላይ መሆን አለበት
4. ፎቶግራፍ መጠን 3×4 እና ብዛት 6 ያስፈልጋል
5. ሜዲካል ከመንግስት ጤና ጣቢያ ወይም ከታወቀ ሆስፒታል መቅረብ አለበት
ማሳሰቢያ:-በዚህ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ በለሁለት እግር ያላቸዉ የሞተር ተሸከርካሪ ማሽከርከር ያስችላል፡፡

ለባለሶስት እግር ብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች

1. የትመህረት ማስረጃ የ10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዚያም በላይ ኦሪጂናል እና 2 ፎቶ ኮፒ
2. የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖረት ኦሪጂናል እና 2 ፎቶ ኮፒ
3. እድሜ 20 እና ከዚአም በላይ መሆን አለበት
4. ፎቶግራፍ መጠን 3×4 እና ብዛት 6 ያስፈልጋል
5. ሜዲካል ከመንግስት ጤና ጣቢያ ወይም ከታወቀ ሆስፒታል መቅረብ አለበት
ማሳሰቢያ:-በዚህ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ በለሶስት እግር ያላቸዉ ማነኛውም የሞተር ተሸከርካሪ ማሽከርከር ያስችላል፡፡

ለታክሲ ብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች

1. የትምህረት ማስረጃ የ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዚያም በላይ
2. በአውቶሞቢል ወይም የህዝብ ምድብ ቋሚ የአሽከርካሪ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ያለው
3. ባለስልጣኑ ያዘጋጀውን ልዩ ስልጠና በመውሰድ የታክሲ አሽከርካሪ የምስክር ወረቀት የተሰጠው ከሆነ

ለደረቅ 1 ብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች

1. የትምህረት ማስረጃ የ10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዚያም በላይ ኦሪጂናል እና 2 ፎቶ ኮፒ
2. የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖረት ኦሪጂናል እና 2 ፎቶ ኮፒ
3. እድሜ 22 እና ከዚአም በላይ መሆን አለበት
4. ፎቶግራፍ መጠን 3×4 እና ብዛት 6 ያስፈልጋል
5. ሜዲካል ከመንግስት ጤና ጣቢያ ወይም ከታወቀ ሆስፒታል መቅረብ አለበት
ማሳሰቢያ:-በዚህ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ እስከ 35 ኩንታል የሚጭን የደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ እና በአውቶሞቢል የአሽከርካሪ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ሊያስነዳ የሚችለውን ማነኛውንም ተሽከርካሪ ማሽከርከር ያስችላል፡፡

ለደረቅ 2 ብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች

1. የትመህረት ማስረጃ የ10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዚያም በላይ ኦሪጂናል እና 2 ፎቶ ኮፒ
2. በደረቅ 1 ቋሚ የአሽከርካሪ የብቃት ማረጋገጫ ያለው እና ቢያንስ የ1 አመት የማሽከርከር ልምድ ያለው
3. የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖረት ኦሪጂናል እና 2 ፎቶ ኮፒ
4. እድሜ 24እና ከዚአም በላይ መሆን አለበት
5. ፎቶግራፍ መጠን 3×4 እና ብዛት 6 ያስፈልጋል
6. ሜዲካል ከመንግስት ጤና ጣቢያ ወይም ከታወቀ ሆስፒታል መቅረብ አለበት
ማሳሰቢያ:-በዚህ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ማነኛውንም አይነት የጭነት ተሸከርካሪ ያለ ተሳቢ፤ ከ18 ቶን የማይበልጥ ክብደት የሚያነሱ ክሬን የተገጠመላቸው ተሸከርካሪዎች እና በአውቶሞቢል የአሽከርካሪ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ሊያስነዳ የሚችለውን ማነኛውንም ተሽከርካሪ ማሽከርከር ያስችላል፡፡

ለደረቅ 3 ብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች

1. የትመህረት ማስረጃ የ10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዚያም በላይ ኦሪጂናል እና 2 ፎቶ ኮፒ
2. በደረቅ 2 ቋሚ የአሽከርካሪ የብቃት ማረጋገጫ ያለው እና ቢያንስ የ1 አመት የማሽከርከር ልምድ ያለው
3. የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖረት ኦሪጂናል እና 2 ፎቶ ኮፒ
4. እድሜ 26እና ከዚአም በላይ መሆን አለበት
5. ፎቶግራፍ መጠን 3×4 እና ብዛት 6 ያስፈልጋል
6. ሜዲካል ከመንግስት ጤና ጣቢያ ወይም ከታወቀ ሆስፒታል መቅረብ አለበት
ማሳሰቢያ:-በዚህ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ማነኛውንም አይነት የጭነት ተሸከርካሪ ያለ ተሳቢ፤ ከ18 ቶን የማይበልጥ ክብደት የሚያነሱ ክሬን የተገጠመላቸው ተሸከርካሪዎች እና በአውቶሞቢል የአሽከርካሪ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ሊያስነዳ የሚችለውን ማነኛውንም ተሽከርካሪ ማሽከርከር ያስችላል፡፡

ለህዝብ 1 ብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች

1. የትመህረት ማስረጃ የ10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዚያም በላይ ኦሪጂናል እና 2 ፎቶ ኮፒ
2. የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖረት ኦሪጂናል እና 2 ፎቶ ኮፒ
3. እድሜ 22 እና ከዚአም በላይ መሆን አለበት
4. ፎቶግራፍ መጠን 3×4 እና ብዛት 6 ያስፈልጋል
5. ሜዲካል ከመንግስት ጤና ጣቢያ ወይም ከታወቀ ሆስፒታል መቅረብ አለበት
ማሳሰቢያ:-በዚህ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ እስከ 20 መቀመጫ ያለው የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ እና በአውቶሞቢል የአሽከርካሪ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ሊያስነዳ የሚችለውን ማነኛውንም ተሽከርካሪ ማሽከርከር ያስችላል፡፡

ለህዝብ 2 ብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች

1. የትመህረት ማስረጃ የ10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዚያም በላይ ኦሪጂናል እና 2 ፎቶ ኮፒ
2. በህዝብ 1 ቋሚ የአሽከርካሪ የብቃት ማረጋገጫ ያለው እና ቢያንስ የ1 አመት የማሽከርከር ልምድ ያለው
3. የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖረት ኦሪጂናል እና 2 ፎቶ ኮፒ
4. እድሜ 24እና ከዚአም በላይ መሆን አለበት
5. ፎቶግራፍ መጠን 3×4 እና ብዛት 6 ያስፈልጋል
6. ሜዲካል ከመንግስት ጤና ጣቢያ ወይም ከታወቀ ሆስፒታል መቅረብ አለበት
ማሳሰቢያ:-በዚህ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ እስከ 45 መቀመጫ ያለው ማነኛውም የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪዎች እና በአውቶሞቢል የአሽከርካሪ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ሊያስነዳ የሚችለውን ማነኛውንም ተሽከርካሪ ማሽከርከር ያስችላል፡፡

ለህዝብ 3 ብቃት ማረጋገጫ መስፈርቶች

1. የትመህረት ማስረጃ የ10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዚያም በላይ ኦሪጂናል እና 2 ፎቶ ኮፒ
2. በህዝብ 2 ቋሚ የአሽከርካሪ የብቃት ማረጋገጫ ያለው እና ቢያንስ የ1 አመት የማሽከርከር ልምድ ያለው
3. የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖረት ኦሪጂናል እና 2 ፎቶ ኮፒ
4. እድሜ 26እና ከዚአም በላይ መሆን አለበት
5. ፎቶግራፍ መጠን 3×4 እና ብዛት 6 ያስፈልጋል
6. ሜዲካል ከመንግስት ጤና ጣቢያ ወይም ከታወቀ ሆስፒታል መቅረብ አለበት
ማሳሰቢያ:-በዚህ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ እስከ 45 መቀመጫ ያለው ማነኛውም የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪዎች እና በአውቶሞቢል የአሽከርካሪ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ሊያስነዳ የሚችለውን ማነኛውንም ተሽከርካሪ ማሽከርከር ያስችላል፡፡

በአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ቁጥጥር ባለስልጣን
የሚሰጥ አገልግሎት
በአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ቁጥጥር ባለስልጣን
የሚሰጥ አገልግሎት

አመታዊ የተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ
/ቦሎ/

የባለቤትነት መታወቂያ ደብተር /ሊብሬ / ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ
• የምርመራ ሰርተፍኬት
• ለኢት እስከ 30 ቀን ያላለፈው
• ለአ.አ እስከ 20 ቀን ያላለፈው
• ለግል ንግድ በፈቃዱ ሰም ለንግድ ተሽከርካሪው ሰሌዳ የሻንሲና የሞተር ቁጥር የተገለፀ የታደሠ ንግድ ፈቃድ ወይም የግብር ክሊራንስ
• 3ኛ ወገን ኢንሹራንስ
• የመንገድ ፈንድ

አዲስ ተሽከርካሪ ምዝገባ

•መታወቂያ (መ/ፈቃድ ወይም ትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ከፖስፖርት ጋር
•ውክልና ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ መ/ፈቃድ ፓስፖርት
• ከመ/ቤት ወይም ከድርጅት የተወከለ ከሆነ የድርጅቱ የውክልና ደብዳቤና የድርጅቱ መታወቂየ
•ኦርጅናል የጉምሩክ ዲክላራሲዬን
• ሁለት ጉርድ ፎቶ ቴምብር ( በውክልና ከሆነ ፎቶ አያስፈልግም)
•የታደሰ የተሸከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ እና የአስመጪነት ፈቃድ, የማስገቢያ ፈቃድ
• የተሽከርካሪ መመርመሪያ ቅፅ /ሮዝ ወረቀት/ ደረሰኝ /invoice/ ከባለንብረት ስም ከአታችመንት ጋር የእጅ በእጅ ሽያጭ ከሆነ የደረሰኝ ህትመትና የማስታሚያ ፈቃድ ከጉምሩክ በደረሰኝ መነሻ ቁጥር የተፈቀደበት ደብዳቤ
• ሶስተኛ ወገን የፀና የመንገድ ፈንድ
• ተሽከርካሪው በአካል መቅረብ አለበት

በጨረታ የሚሸጡ ተሽከርካሪዎች በተመለከተ

•ተሽከርካሪው ቀረጥ ያለበተና ዲክላራሲዬን የሌለው ከሆነ አዲስ በገዥው የተሰራ ዲክላራሲዩን ከገቢዎች ና ጉሙሩክ
• የጨረታ አዋርድ ደብዳቤ
• ጨረታ የወጣበት ቀን፣ ቁጥር ፣ የጋዜጣው ስም የአሸናፊው ስም፣ የተሽከርካሪው ሻንሲ እና ሞተር ቁጥር ጨረታውን ያሸነፈበት ዋጋ፣የክፍያ ደረሰኝ
• ድርጅት ከሆነ ከመንግስት መ/ቤት ውጭ ከሆነ ሻጭ ድርጅት ሰው ይወክላል
• ከአገልግሎት ውጪ ከሆነ/ኢንሹራንስ /ባለንብረቱን ይወክላል
• የአመታዊ ቴክኒክ ምርመራ በማድረግ ሰርተፊኬት ማምጣት

የአገልግሎት ለውጥ /የሰሌዳ ኮድ ለውጥ/

• ተሽከርካሪው በአካል ቀርቦ ምርመራ ማድረግ
• የንግድ ከሆነ ኮድ 03 ኮድ 01 ከሆነ ከገቢዎች ክሊራንስ
• ሙሉ የመድህን ሽፋን

ግምት

•ሻጭ እና ገዥ በአካል መቅረብ /መታወቂያ/ ኮፒ
• የውል ስምምነት የተፈራረመበት
• ሊብሬ /የባለቤትነት ማረጋገጫ
• የዋጋ ግምት የሚያገለግለዉ ለ6ወር ብቻ ነዉ
• ተሽከርካሪው በአካል መቅረብ አለበት

ስም ዝውውር

•ከሰነዶች ማረጋገጫ የፀደቀ 2% የተከፈለበት ደረሰኝ የስም ዝውውር ሰነድ
• ከሰነዶች ማረጋገጫ የፀደቀ 2% የተከፈለበት ደረሰኝ የስም ዝውውር ሰነድ
• ለኮድ 03 ለኮድ 01 ከገቢዎች ክሊራንስ
• ሁለት ጉርድ ፎቶ /የገዥው በውክልና ከሆነ ቴምብር
• የዘመኑን ቦሎ ያደረገ
• ሶስተኛ ወገን

እግድ ማገድ

•ከአገደዉ አካል ህጋዊ ደብዳቤማምጣት
• የዕዳው መጠን/ ምክንያት
• የተሽከርካሪው ሰሌዳ ቁጥር ኮድ ፣ አ.አ፣ ኢ.ት፣ መሆኑን መግለፅ
• ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ

እገዳ ማንሳት

•ከህጋዊ ድርጅቶች ማንሻ ደብዳቤ የታገደበት ምክንያት የዕዳው መጠን የሚገልጽ
• የተሽከርካሪውን ሰሌዳ በትክክል መግለፅ ኮድ፣ የሰሌዳ ቁጥሩን አ.አ ወይም ኢ.ት መሆኑን
• የባለጉዳዩን ማንነት የሚያረጋግጥ መታወቂያ

ቀረጥ ነፃ ማንሳት

•(ሊብሬ)
• በውክልና ከሆነ ውክልና እና መታወቂያ
• በባለንብረቱ ስም የተዘጋጀ ዜሮ ዲክላሬሽን ከ ጉምሩክና ገቢዎች
• ሁለት ጉርድ ፎቶ
• የባለጉዳዩን ማንነት የሚያረጋግጥ መታወቂያ

ውል ማፍረስ

•ገዥ እና ሻጭ የተፈራረሙበት ውል ማፍረሻ
• ከዚህ ቀደም የተወሰደውን የግምት ወረቀት

የተሽከርካሪ ፋይል በዝውውር /ከአ/አበባ ወደ ክልሎች

•ኮድ 03/01- ከሆነ ከገቢዎች ክሊራንስ
• ሊብሬ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር
• የዘመኑን ቦሎ ማድረግ

የተሽከርካሪ መረጃ ማስተካከያ አገልግሎት

•በውክልና ከሆነ ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ / የባለንብረቱ የመኖሩያ አድራሻ የሚገልፅ መንጃ ፈቃድ ፣ ፓስፖርት ወይም መታወቂያ
• ተሽከርካሪ በአካል ማቅረብ

ከክልል ወደ አዲስ አበባ ፋይል ዝውውር

•በፖስታ ቤት የመጣ የዝውውር ፋይል 6 ወር ባልበለጠ ጊዜ ዉስጥ
• በውክልና ከሆነ ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ አድራሻ የሚገልፅ
• ለንግድ ተሽከርካሪዎች የአድራሻ ለውጥ ክሊራንስ (ከገቢዎች)
• የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር (ሊብሬ) እና ሰሉዳ (ታርጋ)
• ሁለት ጎርድ ፎቶ ግራፍ
• ተሸክርካሪዉ በአካል መቅረብ አለበት
• ስርዝ ድልዝ የሌለዉ የማዘዋወሪያ ቅፅ

የአካል ለውጥ አገልግሎት

•ተሽከርካሪ በአካል ማቅረብ
• ሁለት ጉርድ ፎቶ
• የአካል ለውጥ የሚያደርገው ድርጅት ወይም ጋራዥ – የታደሰ ንግድ ፍቃድ በርጥብ መሀተብ የተረጋገጠ – የብቃት ማረጋገጫ – የተከፈለበት ደረሰኝ
• የሞተር ለውጥ ከሆነ ዲክላራሲዮን እና ኢንቮይስ (ደረሰኝ)

የልዩነት ስልጠና ለመውሰድ ማስረጃ ለሚጠይቁና መረጃ ለሚፈለጉ

•መረጃውን የጠየቀው አካል ህጋዊ ደብዳቤ
• የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ (መንጃ ፈቃድ)

ሳይታደስ ጊዜ ያለፈበት አሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ (መንጃ ፈቃድ)

•ጊዜ ያለፈበትን አሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ (መንጃ ፈቃድ) ከጠፋ የፖሊስ ማስረጃ
• በካታጎሪው(ደረጃውን) የምመጥን ተሽከርካሪ ማቅረብ መቻል ማቅረብ ካልተቻለ የማሰልተኛ ተቋም ስም ይዞ መምጣት
• 2 ጉርድፎቶ 3 X 4
• ከጤናተቋማትየጤናምርመራሰ ርተፍኬት

ለጠፋ ሊብሬ

•/መታወቂያ/ ፓስፖርት/ መንጃ ፈቃድ/
• ስለመጥፋቱ ከፖሊስ ማስረጃ /የታወጀበት ጋዜጣ15 ቀን ያለፈዉ
• ውክልና ከሆነ ውክልና ማሳወቂያ
• 2ጉርድ ፎቶ ግራፍ፤ቴምብር

ለተበላሸ ሊብሬ

•የተበላሸውን ሊብሬ
• ጉርድ ፎቶ ግራፍ (ሁለት)
• ውክልና ከሆነ ውክልናና መታወቂያ ከሆነ ቴምብር

ለጠፋ ቦሎ

•የፖሊስ ማስረጃ
• ሊብሬ( የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር)

ለተበላሸ ቦሎ

•የተበላሸውን ቦሎ
• ውክልና ከሆነ ውክልናና መታወቂያ
• ሊብሬ( የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር)
• በሓላ የሰሌዳ ይመለስኘ ጥያቄ ማቅረብ አይችል

የመረጃ/ደብዳቤ አገልግሎት

•የተጠየቀበት ደብዳቤ
• ውክልና ከሆነ ውክልና መታወቂያ

ለጠፋ ሰሌዳ (ታርጋ)

•ውክልና ከሆነ ውክልናና መታወቂያ
• የፖሊስ ማስረጃ የጠፋ መሆኑን

የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ(መንጃ ፈቃድ) ዕድሳት አገልግሎት ለመስጠት

•ከጤናተቋማትየጤናምርመራሰርተ ፍኬት
• የቀድመውንየአሽከርካሪብቃትማረ ጋገጥፈቃድ(መንጃ ፈቃድ)

የሰሌዳ ስረዛ (ከአገልግሎት ውጭ)/ በአደራ ማስቀመጥ

•የሚመልስበት ወይም በአደራ የሚያስቀምጥበትን ምክንያት የሚገልፅ በደብዳቤ
• ከአደጋ ነፃ የፖሊስ ማስረጃ
• ተሽከርካሪው በቴክኒክ ክፍል ማረጋገጥ
• ለንግድ ተሽከርካሪ ክሊራንስ (ከገቢዎች )
• ውክልና ከሆነ ውክልናና መታወቂያ
• የቦሎ አገልግሎት ክፍያ ካለ እንዲከፍል ማድረግ
• ሰሌዳና ሊብሬ መመለስ
• በአደራ ለማስቀመጥ ከ 2 አመት በፊትና ከ5 አመት

ለጠፋ የአሽከርካሪ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ(መንጃ ፈቃድ) ምትክ አገልግሎት ለመስጠት

•ቀበሌመታወቂያ/ፓስፖርትየታደሰ
• ከፖሊስስለመጥፋቱየአሽ/ብ/ማ/ቁ ጥርየተገለጸበትደብዳቤ

ለተበላሸ የአሽከርካሪ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ(መንጃ ፈቃድ) ምትክ አገልግሎት ለመስጠት

•የተበላሸውንየአሽከርካሪብቃት ማረጋገጥፈቃድ(መንጃ ፈቃድ)

የኢንተርናሽናል የአሽከርካሪ የብቃት ማረጋገጫምትክ ለመስጠት

•ፓሰፖርት እና ቪዛ 2ኮፕ
• 2 ጉርድፎቶ 3 X 4
• የአሽከርካሪብቃትማረጋገጥፈቃድ (መንጃ ፈቃድ) 2 ኮፕ

የአሽከርካሪዎች የዕድሜ ማስተካከያ ለሚፈልጉ አገልግሎት ለመስጠት

•ህጋዊየሆነየልደትሰርተፍኬት
• የቀድመውንየአሽከርካሪብቃት ማረጋገጥፈቃድ(መንጃ ፈቃድ)

የአሽከርካሪዎች የስም ለውጥ ለሚፈልጉ

•ከፍርድቤትለስምለውጥየተሰጠ ውሳኔ
• የቀድመውንየአሽከርካሪብቃት ማረጋገጥፈቃድ(መንጃ ፈቃድ)

የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ፋይል(መንጃ ፈቃድ) ከአዲስ አበባ ወደ ክልል ለመላክ

•ወደክፍለሀገርየምዛወርበትንም ክንያትየምገልጽ አግባብነት ያለውደብዳቤbr>

አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት

አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማት  ነጻ የስልክ መስመር
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ
9417
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ
696
የአሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን
7766
የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት
8981
error:
All in one
Scroll to Top