
3
ለ ታክ ስ ትራን ስ .አ ገ ል.W/GT
ለ)በ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎቹ አ ካ ላ ት ላ ይ ቀረ ጥና ታክ ስ አ ስ ቀድመው የ ከ ፈሉ በ ሚሆን በ ት ጊ ዜ
ተሽ ከ ር ካ ሪ ውን ገ ጣጥመው ለ መብቱ ተጠቃሚዎች መሸ ጣቸውን የ ሚያ ረ ጋ ግጥ ማስ ረ ጃ ባ ቀረ ቡ
በ30 ቀን ጊ ዜ ውስ ጥ ለ ተሽ ከ ር ካ ሪ ው ማምረ ቻ በ ዋለ ው ግ ብዓ ት ላ ይ የ ተከ ፈለ ው ቀረ ጥና
ታክ ስ ተመላ ሽ ይደ ረ ጋ ል
ሐ)ቀረ ጥና ታክ ስ ሳ ይከ ፈል ወደ ቦ ን ድድ የ ጉ ምሩክ መጋ ዘ ን የ ገ ቡት የ ተሽ ከ ር ካ ሪ አ ካ ላ ት
ወደመጋ ዘ ን ከ ገ ቡበ ት ቀ ን ጀምሮ በ አ ን ድ ዓ መት ውስ ጥ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎቹን በ ማምረ ት ለ መብቱ
ተጠቃሚዎች መሸ ጥ አ ለ ባ ቸው
መ
)በ ዚህ አ ን ቀጽ ተራ ፊደል “ሐ” መሠረ ት የ ተመላ ሽ ጥያ ቄ ያ ቸውን ተሽ ከ ር ካ ሪ ው በ ተሸ ጠ በ 1
ዓ መት ጊ ዜ ውስ ጥ ማቅ ረ ብ አ ለ ባ ቸው
2/ የ ተሽ ከ ር ካ ሪ መገ ጣጠሚያ ፋብሪ ካ ዎች በ ዚህ መመሪ ያ ለ ተመለ ከ ቱት የ መብቱ ተጠቃሚዎች ተሽ ከ ር ካ ሪ
ከ ቀረ ጥና ታክ ስ ነ ፃ ለ መሸ ጥ የ ሚችሉት ከ ፌዴራል ትራን ስ ፖር ት ባ ለ ሥልጣን ውል ለ ፈፀ መ ማህ በ ር
በ ሚሰ ጥ የ ድጋፍ ደብዳቤ ብቻ ይሆና ል
8. በ ሥራ ላ ይ ያ ሉ ታክ ሲዎችን በ አ ዲስ ስ ለ መተካት
በ ሥራ ላ ይ ያ ሉ ታክ ሲዎችን በ አ ዲስ የ ሚተካ የ ታክ ሲ አ ገ ልግ ሎት ሰ ጪ ማህ በ ር ፣
ሀ)ሙሉ በ ሙሉ በ ተበ ታተነ ሁኔ ታ ወይም በ ከ ፊል በ ተበ ታተነ ሁኔ ታ ወደአ ገ ር በ ገ ቡ የ ተሽ ከር ካ ሪ
አ ካ ላ ት የ ተመረ ቱ አ ዲስ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎችን ከ ቀረ ጥና ታክ ስ ነ ፃ ሆኖ ለ መግ ዛ ት ይችላ ል
ለ)በ አ ዲስ የ ሚተካ ቸው ያ ገ ለ ገ ሉ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎች ከ ቀረ ጥና ታክ ስ ነ ፃ ሆነ ው ወደአ ገ ር የ ገ ቡ ወይም
በ አ ገ ር ውስ ጥ የ ተገ ዙ ከ ሆነ በ ሥራ ላ ይ ባ ሉ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎች ላ ይ ቀረ ጥና ታክ ሱን የ ከ ፈለ
መሆኑ ን የ ሚያ ረ ጋ ግጥ ከ ጉምሩክ ኮ ሚሽ ን የ ተሰ ጠ ማስ ረ ጃ ለ ፌዴራል ትራን ስ ፖር ት ባ ለ ሥልጣን
ማቅረ ብ አ ለ በ ት የ ጉ ምሩክ ኮ ሚሽ ን የ ዚህ ን ማስ ረ ጃ ቅ ጂ ለ ገ ን ዘ ብ ሚኒ ስ ቴር ይልካ ል
9. አ ዲስ ተሽከር ካሪ ን ስ ለ መግዛ ት
የ መብቱ ተጠቃሚ የ ሆነ የ ታክሲ አ ገ ልግሎት ሰ ጪ ማህ በ ር በ ሥራ ላ ይ ያ ሉ ታክ ሲዎችን ለ መተካ ት ሳ ይሆን
አ ዲስ ተሽ ከር ካ ሪ ገ ዝቶ በ ታክ ሲ አ ገ ልግ ሎት ሥራ ለ ማሠማራት በ ሚፈልግበ ት ጊ ዜ፣ ከ ቀ ረ ጥና ታክ ስ ነ ፃ
ሆኖ ለ መግ ዛ ት የ ሚችለ ው ሙሉ በ ሙሉ በ ተበ ታተነ ሁኔ ታ ወደ አ ገ ር በ ገ ቡ አ ካ ላ ት የ ተመረ ቱ
ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎችን ብቻ ነ ው
10. የ መብቱ አ ፈፃ ፀ ም
1/ የ ክ ልል መን ግሥታት፣ የ ከ ተማ አ ስ ተዳደሮች እ ና የ ፌዴራልና የ መን ግሥት መ/ቤቶች ለ ታክ ሲ
አ ገ ልግ ሎት የ ሚውሉ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎችን ከ ቀ ረ ጥና ታክ ስ ነ ፃ ሆነ ው ለ መግዛ ት የ ሚፈልጉ የ ታክ ሲ
አ ገ ልግሎት ሰ ጪ ማህ በ ራትን ጥያ ቄ ከ ድጋፍ ደብዳቤ ጋር ለ ትራን ስ ፖር ት ሚኒ ስ ቴር ይልካ ሉ
2/ የ ፌዴራል ትራን ስ ፖር ት ባ ለ ሥልጣን -