በትራንስፖርት ባለስልጣን
የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት
የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ
አሰራር መመሪያ 01/2007
መጋቢት/2007
አዲስ አበባ
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 1
የአሽከርካሪዎች ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ
አሠራር መመሪያ ዐ1/2ዐዐ7
መግቢያ
¾ƒ^”eþ`ƒ vKYM×” u›ªÏ lØ` 600/2000 u›”kê 5 /›Ueƒ/ u}cÖ¨< YM×”
SW[ƒ ¾›iŸ"]- wnƒ T[ÒÑÝ ðnÉ ›Wר ›eSM¡„ በህዳር 2003 ዓ.ም
የመጀመሪያውን የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ አሰራር መመሪያ አውጥቶ ለሁሉም ክልል
አሰራጭቶ እንደነበር ይታወቃል 2004 እስ2006 .ም የተተገበረውን መመሪያ በትግበራው
ወቅት የታዩ ክፍተቶችን መሰረት በማድረግ የተሻሻለውንና የቀድሞውን ሊተካ የሚችል በማድረግ
¾T>Ÿ}K¨<” SS]Á ›¨<Ø…M::
ክፍል አንድ
ጠቅላላ
1. ዓላማ
ÓMî kM×ó Ø^ƒ ÁK¨< ¾U´Ñv' ¾eMÖ“' ¾ð}“' ¾›iŸ"] wnƒ T[ÒÑÝ ðnÉ
›cר“ °Édƒ ›ÑMÓKAƒ ›cר KTeð” ¾T>Áe‹M ›c^` KTeð” ’¨<::
2. አጭር ርዕስ
ÃI SS]Á “የ"] wnƒ T[ÒÑÝ ðnÉ አሰራር SS]Á }wKA K=Öke ËLM::
3. ትርጓሜ
¾nK< ›Ñvw K?L ƒ`Ñ<U ”Ç=cÖ¨< "LeðKÑ ue}k` ^”eþ`ƒ ›ªÏ lØ`
468/1997 ›”kê 2 “ ¾›iŸ`"] wnƒ T[ÒÑÝ ðnÉ ›ªÏ 600/2000 ›”kê 2 /G<Kƒ/
¾}²[²\ƒ nLƒ ƒ`Ñ<U u²=I SS]Á ¨<eØ }ðéT> ÃJ“K<::
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 2
¾T>Ÿ}K<ƒ }ÚT] nLƒU Ÿ²=I u‹ ¾}²[²[ ƒ`ÕT@ Õ^†ªM::
1. vKYM×” TKƒ ƒ^”eþ`ƒ vKYM×” SY]Á u?ƒ TKƒ ’¨<::
2. }HÉf TKƒ ›”É ›iŸ`"] ¾TiŸ`Ÿ` wn~ ›’e}— SJ” w dÃJ”
uƒ^ò¡ ¡e (ሪኮርድ) c=S²Ñwuƒ u"]Ÿ<KS< SW[ƒ ¾T>cØ eMÖ“ ’¨<::
3. M¿ eMÖ“ TKƒ ›”É ›iŸ`"] Ÿ’u[uƒ UÉw ¨Å K?L w Ç=G<U
Ÿ’u[uƒ UÉw Ÿ ¨Å ¾›iŸ`"] wnƒ T[ÒÑÝ ðnÉ” KSK¨Ø
c=ðMÓ UÉu< ¨ÃU ”®<e UÉu< ¾T>ÖÃk¨< }ÚT] eMÖ“ ’¨< ::
4. ¾cMט S¨ TKƒ ðnÉ cܨ< uT>Á¨×¨< Seð`ƒ SW[ƒ
¾Tc }sS< KcM×–< ›²ÒÏ„ ¾T>cÖ¨< S¨mÁ ’¨< ::
5. ¾›cMט S¨ TKƒ ðnÉ cܨ< uT>Á¨×¨< Seð`ƒ SW[ƒ
¾TcMÖ }sS< K›cM×–< ›²ÒÏ„ ¾T>cÖ¨< S¨mÁ ’¨<::
6. }q××] TKƒ ŸU´Ñv wnƒ T[ÒÑÝ W`}õŸ ›cר“
›ÖnkU ÁK¨<” H>Ń ¾T>q×Ö` ðnÉ cܨ< ›"M W^} ’¨<::
7. ðnÉ TKƒ wnƒ ¾}[ÒÑÖuƒ ¾›iŸ`"] wnƒ T[ÒÑÝ ðnÉ
”Ç=cØ uvKeM×’< ¾¨<p“ W`}õŸ?ƒ ¾}cÖ¨< T”—¨<U ¾S”Óeƒ ›"M
’¨< ::
8. “ስምንተኛ ክፍል ያጠናቀቀ” ማለት ስምንተኛ ክፍል ጨርሶ ለፈተና መቅረቡን
የሚያሳይ የት/ት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
9. “አራተኛ ክፍል ያጠናቀቀ” ማለት የአራተኛ ክፍል መደበኛ ትምህርት
ያጠናቀቀበትን የት/ት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 3
ክፍል ሁለ
ስለ አሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ
4. ለአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ስልጠና ስለሚጠይቁ ቅድመ ሁኔታዎች
¾Ö?”’ƒ T[ÒÑÝ ¾Ue¡` ¨[kƒ ”Ç=cØ ðnÉ Ÿ}cÖውና በአካባቢዉ ከሚገኝ ከታ¨k
¾S”ÓYƒ ¨ÃU ¾ÓM ¾I¡U“ }sU ::
¾kuK? ’ª]’ƒ S¨mÁ ¨ÃU ûeþ`ƒ ¨ÃU ¾MŃ W`}õŸ?ƒ ¨[kƒ
ከሞተር ባይስክልና ከአዉቶሞቢል ሰልጣኝ በስተቀር በሌሎች ምድቦች ላይ የሚያመለክ ሰልጣኝ የዕድሜዉ ሁኔታ
አጠራጣሪ ሆኖ ከተገኘ ¾MŃ W`}õŸ?ƒ ማስረጃ እንዲያቀርብ ይገደዳል::
ለምድቡ የተቀመጠውን አግባብነት ያለውን ¾ƒUI`ƒ Te[Í::
አንድ ሰልጣኝ በአከባቢው 9በከተማው፤ዞን፤ክልል) ያለውን ማሰልጠኛ ተቋም አልፎ ወደሌላ አከባቢ (ከተማ፤ዞን፤ክልል)
በመሄድ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃ መውሰድ ይችልም
ክልሎች መቆጣጠር አቅም እስካላቸው ድረስ አሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ስልጠና የንድፈ ሀሳብ ስልጠና በማታ ክፍለ
ጊዜ መስጠት ይቻላል  ነገር ግን የተግባር ስልጠና በቀን ፍለ ጊዜ ብቻ መሰጠት አለበት ::
አካል ጉዳተኞች አውቶሞቢል መንዳት ይችላሉ ተብሎ ከሆስፒታል ማስረጃ ካመጡ መሰልጠን እና ¾›"]
wnƒ T[ÒÑÝ መውሰድ ይችላሉ
ማሰልጠኛ ተቋሙ ለአካል ጉዳተኛው የሚሆን ተመ»»„ ቴክኖሎጂ ያለው ተሽከርካሪ ከሌለው ሰልጣኙ
በሚያቀርበው ተመ»»„ ቴክኖሎጂ ያለው ተሽከርካሪ አሰልጥኖ ማስፈተን ይችላል
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 4
ስለሰልጣኞች ምዝገባ
cM×™‹ uþe ¨ÃU u›=-T@M' ¨ÃU uÓ”v` uSp[w uTWMÖ }sTƒ
SS´Ñw ËLK< ::
T”—¨<U cMט YMÖ“ ŸSËS\ uòƒ 3/ሶስት/ k” ›ekÉV uTWMÖ— }sTƒ
SS´Ñw ›Kuƒ ::
¾}ßu[u[ ¨ÃU ›eSeKA ¾}²ÒË ማስረጃ ¾T>Ák`w cMט Ñ<Ç¿ u¨kuƒ Ñ>²?
Ÿ›iŸ"] wnƒ T[ÒÑÝ ðnÉ ›cר Y`¯ƒ Ç=Ás`Ø ለሰራው ወንጀል በህግ እንዲጠየቅ
ይደረጋል::
1. cM×< }sS< ¾U´Ñv lØ` ¾Á² ¾eMÖ“ S¨mÁ (Learners permit)
SÁ´ ›Kuƒ ::
2. TWMÖ }sS< ¾}S²Ñu<ƒ” cM×™‹ eU ´`´` በቀጥታ መስመር (On line)
¨ÃU U´Ñv¨<” vÖ“kkuƒ k×à k” ŸcM×™‹ S[Í Ò` ›v] ›É`Ô
]þ`ƒ KðnÉ cÜ ›"M Te}LKõ ›Kuƒ::
3. ¾WM× መረጃ ፎቶ ኮፒዉ ከዋናው (ከ*`Ï“M) ጋር ተገናዝቦና ተረጋግጦ ፎቶ ኮፒው
uðnÉ cܨ< ›"M K=Á´ ÃÑvM::
5. የንድፈ ሀሳብና የተግባር ስልጠና በተመለከተ
1. ¾”Éð Hdw“ ¾}Óv` eMÖ“¨< vKYM×’< v¨×¨< Y`¯}-ƒUI`ƒ SW[ƒ
u›”É }sU SÖƒ ›Kuƒ ::
2. ¾”Éð Hdw¾}Óv` eMÖ“ u"]Ÿ<KS< SW[ƒ }ªIÊ Ÿ}cÖ u%EL ¾S<Ÿ^
ð}“ u¢Uú¿}` uTWMÖ— }sS< MUUÉ ScÖƒ ›Kuƒ::
3. ለአውቶሞቢል ምድብ ሰልጣኞች 2ዐ ሰዓት ከ8-12 መቀመጫ ባላቸው
ተሽከርካሪዎች የተግባር ስልጠና ይሰጣል
4. ¾TWMÖ }sS< Kð}“ wl ¾J’<ƒ” cM×™‹ eU ´`´` u¢Uú¿}` S[w
¨ÃU hard copy KðnÉ cܨ< ›"M Te}LKõ ›Kuƒ ::
5. የንድፈ ሀሳብ ስልጠና በቀን 4 /አራት/ ሰዓት መሰጠት አለበት
6. አንድ ተሽከርካሪ በቀን ከአስር ሰዓት በላይ ማሰልጠን የለበትም
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 5
7. አንድ ሰልጣኝ በቀን አንድ ሰዓት የተግባር ስልጠና መሰልጠን አለበት
8. የማሰልጠኛተሽከርካሪ የዓመታዊ ቴክኒክ ምርመራ ያደረገ መሆን አለበት
6. ስለንድፈ ሀሳብ ፈተና
1. T”¨<U ˜ ¨Å ð}“ ×u=Á c=S× ¾eMÖ“ S¨mÁ "`É Ãµ
"Mk[u ¨Å ð}“ ›Ç^i SÓvƒ ›Ã‹MU::
2. ð}“¨< ŸSËS\ uòƒ 𙋠eKð}“¨< ›c^` uÓMî }Ñu=¨<” Tw^]Á
SeÖƒ ›Kv†¨<::
3. ð}“¨< c?Ÿ<]+ "T@^ lØØ` ¾}Å[Ñuƒ KÁ”Ç”Æ ˜ u}²ÒË
¢Uú¿}` LÃ Ãc×M::
4. በፈተና ወቅት ታዛቢዎች ሊሳተፋ ይችላሉ:: ሆኖም ¾³u=-T>“ በð}“ ውጤት ላይ
ጣልቃ አይገቡም ነገር ግን በፈተና ወቅት የታዩትን ጠንካራና ደካማ ጎኖች ከሃላፊው
ጋር በመሆን ይገመግማሉ::
5. ð}“¨<” ¾T>ð’¨< }𘠾T>ð}”uƒ” xc¯ƒ uT>T`uƒ TcMÖ— }sU
uŸ<M ðnÉ cܨ< K=Ád¨<k¨< ÃÑvM::
6. ¾êG<õ ð}“¨< }ËUa c=Ÿ=Áun É[e ¾T>¨eŨ< Ñ>²? Åmn w SJ”
›Kuƒ::
7. ¾êG<õ ð}“ ØÁo- ¯Ã’ƒ U`Ý እና ¨<’ƒ ¨ÃU Ncƒ ØÁo-‹” ¾Á²
SJ” ›Kuƒ::
8. የጽሁፍ ፈተናዉ ይዘት ሁሉንም የትምህርት ዓይነት ያካተተ ሆኖ የጥያቄዎቹ ብዛት
እንደየትምህርቱ ስፋት የተመጣጠነ መሆን አለበት ::
9. ð}“ ŸT>ËU\uƒ 15 Åmn kÅU wK¨< በቦታው –ƒ ›Kv†¨<::
10. ¾ð}“ c¯ƒ 15 Åmn ›dMð¨< ¾T>SÖ< u°K~ ¾êG<õ ð}“
›Ãe}“ÑÆU:: ¾êG<õ ð}“ ¾T>Ú`c<uƒ Ñ>²? ¾G<K<U }Sddà ’¨<::
11. c¯ƒ ›dMð¨< ¾SÖ< ™‹ u}Kªß –aÓ^U ŸK?KA‹ ™‹ Ò`
Sð}” ”Ç=‹K< G<’@-‹ SS‰†ƒ ›Kv†¨<::
12. uð}“ ¨pƒ ¾T>¢^[Ì ™‹ Ÿ}Ñ–< G<K~U TKƒU ¢^Ì e¢^Ì
J” wለዉ SJ’< Ÿ}[ÒÑÖ Ÿð}“ ›Ç^i Ç=¨Ö< }Å`ÑA ¾°K~ የኮራጁና
የአስኮራጁ ð}“ ÃcM :: ከተያዙበት ቀን ጀምሮ ለሶስት ወራት ፈተና እንዳይፈተ
ይታገዳሉ
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 6
13. ሌላ ሰዉ ፈተና እንዲፈተንለት ያደረገ ሰልጣኝ የዕለቱ የተፈታኙ ፈተና ተሰርዞ ከተያዘበት
ዕለት ጀምሮ ለአንድ ዓመት ፈተ ይታገዳል፤በወቅቱ ሲፈተን የተገኘዉም ጥፋተኛ
ተፈታኝ በህግ እንዲጠየቅ ይደረጋል
14. K›”É ˜ ¾T>²ÒÏ ¾êG<õ ð}“ Á”Ç”Æ ØÁo 2 /G<Kƒ/ T`¡ ¾T>ô
GUd /50/ ØÁo Õ[ªM :: እንዲሁም ዝቅተኛው የማለፊያ ነጥብ 74% ይሆናል
15. Á”Ç”Æ ˜ ð}“¨<” እንደÚ[c ¨Ç=Á¨<’< u}ð}’uƒ ¢Uú}`
¾ð}“ ¨<Ö?ƒ Ç=Á¨<p ÃÅ[ÒM ::
16. u¢Uú¿}` }²ÒÏ„ ŸT>kSÖ¨< ¾ð}“ v”¡ ¨<eØ ¾êOõ ð}“ ØÁo‹
w³ƒ 3000 /Ÿሶስት g=I/ ÁL’c“ ¾}KÁ¿ SJ” ›Kv†¨< ::
17. ¾êOõ ð}“ ¾¨Åk ˜ ÁKU”U YMÖ“ u}ÚT] G<Kƒ ¾ð}“ °ÉM
}cØ„ƒ ”Ç=ð}” Ã[ÒM:: feƒ Ñ>²? }ðƒ• ¾¨Åk WMט እንደገና ¾1
ወሩ መፈተ ÃvFG ::
18. ¾êOõ ð}“ ›Mö ¾}Óv` ð}“ K¨Åk ˜ ¾›”É Ñ>²? ¾êOõ ð}“
¨<Ö?ƒ K›”É ¯Sƒ ብቻ ÁÑKÓLM:: Ÿ›”É ¯Sƒ u%EL KT>S× }𘠾êOõ
ð}“ ”ÅÑ“ Ç=¨eÉ Ã[ÒM::
19. uêOõ ð}“ ›Wר p_ ÁK¨< ˜ p_¨<” በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ
¾›iŸ"] wnƒ T[ÒÑÝ ðnÉ ማቅረብ ይኖYlqG :: uLò¨< ULi
"M[" KuLÕ Ák`vM:: ¾uLÕ Ñ>²?Á© ›×] ¢T>‚ ›slV
ÁeS[U^M:: YMÖ“¨<” ¾cÖ¨< }sU ¾p_›×] ¢T>‚¨< ›vM J•
Ç=W^ ÃÅ[ÒM:: ¨<ሳኔ ¨\»G::
20. በፈተና ወቅት ማሰልጠኛ ማት ተፈታኞችን ለፈተና ከማቅረብ በስተቀር ፈተና
በሚሰጥበት አካባቢ መገኘት የተከለከለ ነው
7. ስለተግባር ፈተና አሰጣጥ
1. ፈታኙ ¾cMט S¨(Learner Permit) uT¾ƒ T”’~” Á[ÒÓ×M::
2. ፈታ< ¾}ð–<” S¨uT[ÒÑØ“ uTeÑvƒ uð}“ T[ÒÑÝ ´`´` Š¡
K=eƒ SW[ƒ ð}“¨<” uT>Ñv ÁŸ“¨<“M::
3. u}ð–< Š¡ K=eƒ ÁK<ƒ” ’Øx‹ uT>Ñv uSS<Lƒ“ –< ¾c^¨<”
eI}ƒ u¾`°c< ›p×Ý Séõ ›Kuƒ::
4. ð}“¨< u4® Åmn ÁIM u}²Ò˨< Š¡ K= SW[ƒ ¾Ÿ}T' ¾Çу“
¾lMlKƒ' ¾T@Ç' ¾ÖS´T³' ¾UM¡ƒ Sw^ƒ' SeS` ... ¨²}
u}TEK<uƒ ¾}S[Ö< SeSa‹ /\ƒe/ ተፈታኝ w‰¨<” ^c<” ‹KA (Solo
Driving) በማሽከርከር ይከናወናል::
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 7
5. ¾}Óv` ð}“¨< uc?Ÿ<]+ "T@^“ uT>ðƒ’< 𘠂¡’>iÁ•‹ uT>VK<ƒ Š¡
K=eƒ ›T"˜’ƒ SŸ“¨” ›Kuƒ::
6. ð< ð}“¨<” ”ÇÖ“kk ¨Ç=Á¨<’< Š¡ K=e~” ¨<Ö?ƒ በኮምፒዩተር
መረብ ማስተላለፍ ›Kuƒ::
7. የተግባር ፈተና ዝቅተኛው የማለፊያ ነጥብ 74% ነው::
8. ð}“¨< uc?Ÿ<]+ "T@^ ¾Ñ² c= < w‰¨<” uT>ð}”uƒ ¨pƒ
eLŸ“¨“†¨< }Óv^ƒ }k`ë uaÓ^U w²< ™‹ ð}“ u›”É
SÑUÑU ›Kuƒ::
9. ð˜ W^}—¨< ¾T>qUuƒ ¾ð}“ SeS` lØ`¾^c<” SKÁ ¢É lØ`
Å[~ LÃ T”ÖMÖM ›Kuƒ::
10. የተግባር ፈተና ከወደቀ የወደቀበትን የፈተና ዓይነት እንዲሰለጥን ሳይገደድ
በቅድሚያ ለ3 ጊዜ በተከታታይ መፈተን ይችላል 3 /ሶስት/ ተፈትኖ
ከወደቀ የተፈታኙ የመፈተን ጥያቄ እስካለ ድረስ በየ 1 ወር ልዩነት አንጊዜ
ፈተናውን እስኪያልፍ ድረስ መፈተን ይችላል
11. በአውቶሞቢል ምድብ ሰልጣኞች የተግባር ፈተና ከ8-12 መቀመጫ ባላቸው
ተሽከርካሪዎች ብቻ መሆን አለበት
12. የመሰናክል ፈተና ከከተማ አነዳድ ተግባር ፈተና ጋር ለሁሉም ብቃት ማረጋገጫ
ፈቃድ ምድቦች ይሰጣል
13. አንድ ተፈታኝ በመሰናክል የተግባር ፈተና ወቅት አንድ ጉቶ ከጣለ በዚያ
ምድብ የተሰጠዉን ነጥብ ሙሉ ለሙሉ ያጣል (ለምሳሌ፣በአንድ ቁጥር
የመሰናክል አሰራር ወቅት አንድ ጉቶ ከጣለ ለአንድ ቁጥር የመሰናክል አሰራር
የተሰጠዉን ነጥብ ሙሉ ለሙሉ አያገኝም ማለት ነዉ)
14. የሞተር ሳይክል የመሰናክል የተግባር ፈተና ተፈታኝ አን ጉቶ ከጣለ
የመሰናክል ውጤቱን ወደሚሄድበት አቅጣጫ የተሰጠውን ነጥብ ሙሉ በሙሉ
ያጣል
15. የጽሁፍ ፈተና የወደቀ ሰልጣኝ የተግባር ፈተና መፈተን ይችላል እንደዚሁም
የተግባር ፈተና የወደቀ የጽሁፍ ፈተና መፈተን ይችላል
16. ›”É ˜ uð}“ ¨<Ö?ƒ p_ Ÿ}cT¨< K›iŸ"] wnƒ T[ÒÑÝ
¾Y^•Lò¨<” ማቅረብ ቻላል:: ቅሬታ አቅራቢው uLò¨< ULi "M[" KuLÃ
Ák`vM:: ላፊውም ¾TWMÖ }sS< ›vM’ƒ ÁKuƒ ¢T>‚ ›slV
Ç=×^ ÁÅ`ÒM:: ሆኖም አንድ ወር ባለፈው ጉዳዩ ቅሬታ ማቅረብ አይቻልም::
17. የትራፊክ ኮምፕሌክስ የመፈተኛ ሜዳ በሌለበት የሚፈተኑ ተፈታኞች ብቻቸውን
እያሽከረከሩ በቪዲዮ ካሜራ እየተቀረፁ ወይታዛቢዎች ፈታኞች በሌላ ተሽከርካሪ
ከኋላ በመከተል የፈተናውን ሁኔታ መከታተልና መፈተን አለባቸው
18. የታዛቢዎች ቁጥር ሶስትና ከዚያ በላይ ሆኖ ከተለያዩ አግባብነት ካላቸው ክፍሎ
የተውጣጡ ጥሩ ስነ-ምግባር ያላቸው መሆን አለባቸው
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 8
19. አንድ አሽከርካሪ የተግባር ፈተና በሚፈተንበት ጊዜ ከፈተና ካርታ ውጪ እስካልወጣ
ድረስ በሰራው ስህተት ነጥብ እንዲቀስበት ይደረጋል እንጂ ፈተናውን እንዲያቋር
ማድረግ አይቻልም 
20. በሞተር ሳይክል በመሰናክል ውስጥ በሚያሽከረክርበት ጊዜ እግሩ መሬት ከነካ
የሚፈተንበት አቅጣጫ የተሰጠውን ነጥብ ብቻ ሙሉ በሙሉ ያጣል
21. ¾}Óv` ð}“ ›Mö ¾êOõ ð}“ K¨Åk ˜ ¾›”É Ñ>²? ¾}Óv` ð}“
¨<Ö?ƒ K›”É ¯Sƒ ብቻ ÁÑKÓLM:: Ÿ›”É ¯Sƒ u%EL KT>S× ˜
¾}Óv` ð}“ ”ÅÑ“ Ç=¨eÉ Ã[ÒM::
8.1 የሞተር ሳይክል የተግባር አነዳድ ፈተና ቼክ ሊስት
.
ይዘቶች
¾}cÖ
’Øw
1
›”É ›iŸ"] }iŸ["]¨<” ŸT”kdkc< uòƒ Sð}i ¾T>Ñv¨<”
u}Óv` Td¾ƒ
3
2
V}` dáM Là ›¨×Ø“ ›kTSØ'
3
3
¾V}` dáM V}` lMõ ›Ñvw“ V}` ›’de'
3
4
uSe¨ƒ Ó^“ k˜ }SM¡„ T>³” Öwq S’dƒ”
3
5
T`i ›ÚTS`“ ›k“’e ‹KA
3
6
¨Å Ó^ ¾SÖõ ‹KA
3
7
¨Å k˜ ¾SÖõ ‹KA
3
8
¾SpÅU ‹KA
3
9
¾TekÅU ‹ሎታ
3
10
`kƒ” Öwq ¾TiŸ`Ÿ` ‹ሎታ
3
11
õØ’~” }qרa ¾TiŸ`Ÿ` ‹KA
3
12
¾S”ÑÉ SeS` UM¡„‹” ¾T¨p“ ¾Sǃ ‹KA
2
13
Sw^ƒ ¾T>Áe}LKóƒ M°¡ƒ ¾SðìU ‹KA
2
14
¾É”Ñ}— ›ssU ‹KA
3
15
¾´Ó•›’ÇÉ ‹KA¨<
3
16
¾S]“ ¾vL”e ›Övup ‹KA
4
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 9
17
[Éõ ›Övup“ ›Kª¨Ö<
4
18
Ÿ<`v ›³D³D` ‹KA
4
19
¾Ó` õ_” ›ÖnkU ‹KA¨< Ÿ}KÁ¾ ¾S”ÑÉ“ ¾ƒ^¡ G<’@ Ò`
3
20
›"vu=” ¾Sn–ƒ ‹KA¨<“ K?KA‹ Ç=Á¿ ¾T>ÁÅ`Ѩ< Ø[ƒ
3
21
uS”ÑÉ Là ¾T>ÁÒØS<ƒ” Sc“¡KA‹ KTKõ ¾T>ÁÅ`Ѩ< Ø”no
3
22
SekK S”ÑÉ Là ¾T>ÁÅ`Ѩ< Ø”no
3
23
›ssU ‹KA¨<
3
24
¾Sc“¡M ð}“ (Zig Zag) ወደ ፊት መሄ-
15
25
¾Sc“¡M ð}“ ወደ ኋላ መመለስ
15
ÉU` 100%
8.2 የአውቶሞቢል፣ ታክሲ 2 የደረቅ1 የህዝብ1 ድብ የተግባር ፈተና ቼክ
ሊስት
.
¾}cÖ
’Øw
1
1.1
2
1.2
1
1.3
1
2
2.1
1
2.2
1
2.3
1
2.4
1
3
3.1
2
3.2
1
3.3
1
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 10
3.4
1
3.5
2
3.6
1
4
4.1
3
4.2
3
4.3
3
4.4
1
4.5
2
4.6
3
4.7
2
4.8
2
4.9
2
4.1®
4
4.11
3
4.12
3
4.13
3
4.14
2
4.15
3
4.16
3
4.17
3
4.18
3
4.19
3
4.20
3
5.
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 11
5.1
4
5.2
10
5.3
10
5.4
6
ድምር
100%
8.3 የፈሳሽ1፣የደረቅ2፣ የህዝብ2 የፈሳሽ2 እና ደረቅ3 ምድብ የተግባር ፈተና ቼክ ሊስት
.
የተሰጠ
ነጥብ
1
1.1
2
1.2
1
1.3
1
2
2.1
1
2.2
1
2.3
1
2.4
1
3
3.1
2
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 12
3.2
1
3.3
1
3.4
1
3.5
2
3.6
1
4
4.1
3
4.2
3
4.3
3
4.4
1
4.5
2
4.6
2
4.7
2
4.8
2
4.9
2
4.1®
4
4.11
3
4.12
3
4.13
2
4.14
2
4.15
4
4.16
4
4.17
4
4.18
2
4.19
3
4.20
3
5.
5.1
4
5.2
10
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 13
5.3
10
5.4
6
ድም
100%
8. ከአንድ ምድብ ወደ ሌላ ምድብ ሲለውጡ የሚሰጡ ስልጠናዎች እና ፈተናዎች
1. በአንድ ምድብ ውስጥ ከዝቅተኛ ወደ ከፍተኛ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ
የሚቀይር አሽከርካሪ ለከፍተኛ ተሽከርካሪ የተጨመረውን ስልጠና ሰዓት ዝርዝር አሰራሩ
ተለይቶ በሰንጠረዥ-01 ተገልጿል
2. ማንኛውም የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ የያዘ አሽከርካሪ የሌላ ምድብ
የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ማግኘት ከፈለገ ምድቡ የሚሰጠውን ልዩ የንድፈ-
ሀሳብና የተግባር ስልጠና እና ፈተና መውሰድ እንዳለበት በአዋጅ 600/2000 አንቀጽ-7
ቁጥር-3 ተደንግጓል ምድቦች የራሳቸው የሆነ ልዩ የንድፈ-ሀሳብ ስልጠና በስርዓተ-
ትምህርቱ ላይ ተካቶላቸዋል ስለዚህ አሽከርካሪዎች ከምድብ ምድብ ሲቀይሩ
የሚሰጣቸው የንድፈ-ሀሳብ ስልጠና በስርዓተ-ምህርቱ ሰረት በሰንጠረዥ -02
ተገልጿል በተጨማሪ የተግባር ስልጠና ከአንድ ምድብ ወደ ሌላ ምድብ የተለያየ ስለሆነ
ከዚያው ምድብ ተሽከርካሪ ክብደት በታች የሚሆን ንዑስ ምድብ ከተጠየቀ በሰንጠረዥ-03
እንደተገለጸው ሁለት ሰዓት የተግባር ስልጠና ወስእንዲፈተን ነገር ግን ከዚያ ምድብ
ተሽከርካሪ ክብደት በላይ ከጠየቀ ተጨማሪ ሰዓት ብቻ እንዲሰለጥን ሆኖ ሙሉ የስልጠናና
የምዘና አሰጣጥ ስርዓት ተለይቶ በሰንጠረዥ-04 ተገልጿል
3. ማንኛውም የሞተ ሳይክል ፈቃድ የሚያወጣ አሽከርካሪ በምድቡ ከተሰጠው የተግባር
ስልጠና ውስጥ 5 ሰዓት በባለ ሶስት ግር ሞተር ሳይክል እና ቀሪውን 10 ሰዓት በባለ
ሁለት እግር ሞተር ሳይክል ሰልጥነው የተግባር ምዘናውን በባለ ሁለት እግር ሞተር
ሳይክል መውሰድ አለበት
4. ከአንድ ምድብ ወደ ሌላ ምድብ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ መቀየር የሚቻለዉ
ለምድቡ የተቀመጠዉ የጤና ምርመራ፤ የትምህርት ደረጃና የዕድሜ ገደብ የተሟላ ሲሆን
ብቻ ነዉ
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 14
10 በአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ማሽከርከር የሚቻለዉ ከዚህ በታች በተዘረዘረው
ሰንጠረዥ መሰረት ነዉ
.
የአሽከርካሪ ብቃት
ማረጋገጫ ፍቃድ ምድብ
ለማንቀሳቀስ የሚያስችለው ተሽከርካሪ
1
የሞተር ሳይክል
የአሽከርካሪ ብቃት
ማረጋገጫ ፍቃድ ምድብ
- በሞተር ተሽከርካሪ ፍቃድ ማረጋገጫ ባለሁለት እግር ሞተር
- ከታክሲ አገልግሎት ውጪ ባለ ሶስት እግር የሆነ ሞተር
ተሽከርካሪ
2
ታክሲ አንድ
ምድብ-- 1
- በታክሲ አገልግሎት የተመዘገበ ባለ ሶስት እግር የሞተር
ሳይክል ተሽከርካሪ
3
አዉቶሞቢል
ምድብ--
- እስከ 12 መቀመጫ ያለዉ ማንኛዉም ዓይነት የግል
አዉቶሞቢል
- በግል ንግድ የተመዘገበ አሽከርካሪውን ጨምሮ እስከ 5
መቀመጫ ያለው ተሸከርካሪ
- እስከ 5 መቀመጫ ያለው ድርብ ተግባር የሚል በሊብሬው ላይ
የተመዘገበ
- በንግድ ያልተመዘገቡ መንግስታዊ እና መንግስታ ያልሆኑ
ድርጅቶች አሽከርካሪውን ጨምሮ እስከ 12 መቀመጫ ያላቸው
ተሽከርካሪዎችን
- ለማስተማሪያነት በማሰልጠኛ ተቋሙ ስም የተመዘገበ ተሽከርካሪ
እስከ 12 መቀመጫ ያላቸው
4
ታክሲሁለት
ምድብ-- 2
- በአዉቶሞቢል የተመዘገቡትን በሙሉ ማሽከርከር ይቻላል
- በታክሲ አገልግሎት ተመዝግበዉ እስከ 12 መቀመጫ ያላቸው
ተሽከርካሪዎችን ማሽከርከር የሚችሉ ሲሆን ነገር ግን ባለሶስት
እግር ተሽከርካሪን ማሽከርከር አይችልም
6
የደረቅ ጭነት
ማመላለሻ
ተሸከርካሪ
የአሽ//ማረጋገጫ
ምድብ-
-1
- በሊብሬው ላይ ለደረቅ ጭነት አገልግሎት ተመዝግቦ ጠቅላላ
ክብደቱ እስከ 7000 . የሆኑ ተሽከርካሪዎችን
- በመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ደረቅ ጭነት
አገልግሎት እስከ 7000 . የሆኑ ተሽከርካሪዎችን
ምድብ-
2
- በደረቅ 1 ማሽከርከር የተፈቀዱትን በሙሉ ማሽከርከር
ይችላል
- በሊብሬው ላይ ለደረቅ ጭነት አገልግሎት የተመዘገበ ጠቅላላ
ክብደቱ እስከ 28 000 . የሆኑ ተሽከርካሪዎች ያለተሳቢ
- በመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አገልግሎት
ተመዝግበው በደረቅ ጭነት አገልግሎት እስከ 28 000 .
የሆኑ ተሽከርካሪዎች ያለተሳቢ
ምድብ-
3
- በደረቅ 1 እና በደረቅ 2 ማሽከርከር የተፈቀዱትን በሙሉ
ማሽከርከር ይችላል
- በሊብሬው ላይ ለደረቅ ጭነት አገልግሎት የተመዘገበ ማንኛውም
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 15
ዓይነት የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ተሸከርካሪ ከተሳቢ ጋር ወይም
ሎቤድ ተሽርካሪዎችን
- በመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አገልግሎት
የተመዘገበ ማንኛውም ዓይነት የደረቅ ጭነት ማመላለሻ
ተሽከርካሪ ከተሳቢ ጋር ወይም ቤድ ተሽከርካሪዎችን
7
የህዝብ
ማመላለሻ
ተሽከርካሪ
የአሽ//ማረጋገጫ
ምድብ-
1
- በህዝብ ማመላለሻና በንግድ አገልግሎት የተመዘገቡ
አሽከርካሪውን ጨምሮ እስከ 25 መቀመጫ ያላቸው
ተሽከርካሪዎችን
- መንግስታዊ እና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች ተመዝግቦ
አሽከርካሪውን ጨምሮ እስከ 25 መቀመጫ ያላቸውን በህዝብ
አገልግሎት የተመዘገቡ ተሽከርካሪዎችን
ምድብ-
2
- በህዝብ ማመላለሻ አገልግሎት የተመዘገቡ ማንኛውም የህዝብ
ማመላለሻ ተሽከርካሪ
- በህዝብ 1 ማሽከርከር የተፈቀዱትን በሙሉ ማሽከርከር
ይችላል
- መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አገልግሎት
የተመዘገቡ ማንኛውም ዓይነት የህዝብ ማመላለሻ
ተሽከርካሪዎችን
8
ለፈሳሽ
አገልግሎት
የተመዘገበ
ምድብ-
1
- በፈሳሽ አገልግሎት ተመዝግቦ እስከ 18 000 ሊትር የፈሳሽ
ጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪ ያለ ተሳቢ
ምድብ-
2
- ማንኛውም ዓይነት የፈሳሽ ጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከሙሉ
ወይም ከግማሽ ተሳቢ ጋር ወይም ሎቤድ
11.መረጃና ሪፖርት ስለመላክ
1. የትራንስፖርት ቢሮዎች በክልሉ የተሰጡ የፈቃድ ሰጪ አካላት የሰጧቸውን
የአሽከርካሪዎች ስም ዝርዝር የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ በየሶስት ወሩ
ለባለስለጣን መ/ቤቱ ሪፖርት ማደረግ አለባቸው
2. የትራንስፖርት ቢሮዎች የእያንዳንዱን የፈቃድ ሰጪ አካልና የማሰልጠኛ ተቋም
አፈጻጸም እየገመገመ በየሶስት ወሩ ለባለስለጣን መ/ቤቱ ሪፖርት ማደረግ
አለባቸው
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 16
12.የሽግግር ጊዜ አሰራር መመሪያ
1. አዲሱ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ በማዕከል እስኪታተም ድረስ በክልል
የሚሰጠው ፈቃድ አንድ ዓመ ብቻ ሚያገለግል መሆን አለበት ይህ
መመሪያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ
በስታንዳርድ መሰረት መሆን አለበት
2. የተግባር ፈተና መፈተኛ የትራፊክ ኮምኘሌክስ የሌለው የፈቃድ ሰጪ አካል
እውቅና ፈቃድ በወሰደ በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ የተሟላ የትራፊኮምፕሌክስ
ማዘጋጀት አለበት እስከዚያ ድረስ ግን የፈተና ስርአቱ የሚሆነው የትራፊክ ፍሰት
በበዛባቸውና ክልሉ በእርግጠኝነት በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ የትራፊክ
ኮምኘሌክስ ለመገንባት ዕቅድ በያዘላቸው ከተሞች የተግባር ፈተና መፈተን
አለበት
3. የተግባር ፈተና ለመፈተን የሴኩሪቲ ካሜራ የሌላቸው የፈቃድ ሰጪ አካላት
በቪዲዮ ካሜራ የታገዘ የተግባር ፈተና መፈተን አለባቸው
13. በፍርድ ቤት የተለወጠ ስም ስለመተካት
የፍርድ ቤት ውሳኔ የያዘ ደብዳቤ (የደብዳቤው ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ) ይዞ መቅረብ
ይኖርበታል
14. ስለጠፋ የአሽከርካሪ ብቃት ረጋገጫ ፈቃድ ምትክ ይም ግልባጭ
ስለመስጠት
1. አሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ በአካል መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት
2. አሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ በትክክል መጥፋቱን ከፖሊስ ማስረጃ
ማቅረብ አለበት
3. የአገልግሎት ክፍያ የሚከፍለው የእድሳት ጊዜ ገደቡ አለማለፉን ከተረጋገጠ
በኋላ ብቻ መሆን አለበት
4. ፈቃድ ሰጪው አካል የጠፉ ፈቃዶችን በመረጃ መረብ ወይም በሌሎች መገና
ዘዴዎች አማካኝነት ዋጋ እንደሌላቸው ማሳወቅ አለበት
5. አንድ ጊዜ የጠፋበትና ግልባጭ የወሰደ አሽከርካሪ ለሁለተኛ ጊዜ ከጠፋበት
መውሰድ የሚችለው መጀመሪያ ጠፍቶበት ከወሰደበት ጊዜ ጀምሮ 3/ሶስት/ ወር
ሲሞላው ብቻ ነው ነገር ·¿ l—Lውስጥ ከ3/ሶስት/ ጊዜ በላይ የአሽከርካሪ
ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ከወሰደ ለ6/ስድስት/ ወር ይታገዳል
6. የእ-^ ጊዜ ገደn ያለፈበት አሽከርካሪ የመፈተኛ ተሽከርካሪ ራሱ አቅርቦ
የተግባር ፈተና ይወስዳል ሆኖም በደረጃው የሚፈቅደው ተሸከርካሪ በግሉ
የተመዘገበ ወይም በሚያገለግለው ተቋም የተመዘገበና የተፈቀደለት መሆን
አለበት
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 17
15. የክልሎችና የቅ/መ/ቤቶች ትራንስፖርት ቢሮዎች ተግባርና ኃላፊነት
15.1 አሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አዋጅ መመሪያና መስፈርቶች ላይ
የአሰራርና የአተገባበር ክፍተቶችን መከታተልና የማሻሻያ ሀሳብ ለባለስልጣኑ
ማቅረብ
15.2 ፈቃድ ሰጪ አካላትና ማሰልጠኛ ተቋማትን ባለስልጣኑ ባወጣው መስፈርቱ
ማደራጀትና ስልጠና እና ፈተና እንዲሰጡ በባለስልጣኑ ዕውቅና እንዲያገኙ
ማድረግ
15.3 ፈቃድ ሰጪ አካላትና ማሰልጠኛ ተቋማት በወጣው አዋጅ፣ መመሪያና መስፈርት
መሰረት እየሰሩ መሆናቸውን መከታተል፣ መደገፍና መቆጣጠር
15.4 የፈቃድ ሰጪ አካላት የሰጧቸውን የአሽከርካሪ ብቃት ማረገገጫ ፈቃዶች ዝርዝር
ለባለስልጣኑ ሪፖርት ማድረግ
15.5 የፈቃድ ሰጪውንና የተቋማትን አፈጻጸም እየገመገሙ ለባለስልጣኑ ሪፖርት
ማድረግ
15.6 ባለስልጣኑ የሚያወጣቸውን መመሪያዎች ወደ ማሰልጠኛ ተቋማትና ፈቃድ ሰጪ
አካላት ማውረድ
16. የፈቃድ ሰጪ አካላት ተግባርና ኃላፊነት
1. ባለስልጣኑ ባዘጋጀው መስፈርት መሰረት ማደራጀት
2. አፈጻጸማቸውን ለክልል ቢሮው ሪፖርት ማድረግ
3. ማሰልጠኛ ተቋማትን መቆጣጠር
4. መስፈርት አሟልተው የተገኙ እጩ አሽከርካሪዎችን ብቻ አጣርቶ መፈተን
5. የጽሑፍና የተግባር ፈተና በተከታታይ መፈተን
6. የፈታኝ ባለሙያዎችን በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ማሟላት
7. ያልሰለጠነ አሽከርካሪ እንዳይፈተን መቆጣጠር
8. ባለስልጣኑ ባወጣው ይዘት፣ ቅርጽና ጥራት መሰረት የአሽከርካሪ ብቃት
ማረጋገጫ ፈቃድ መስጠት
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 18
9. በፈተና ላይ ያሉ ብልሹ አሰራሮችን መከታተልና ማስወገድ
10. ለተቋማትና አሽከርካሪዎች ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት
11. የማሰልጠኛ ተቋማትን በየጊዜው አፈጻጻማውን መገምገምና የእርምት እርምጃ
መውሰድ
ሰንጠረዥ - 01 - በአንድ ምድ ስጥ ዝቅተኛ ወደ ከፍተኛ ሲቀየር የሚሰ
የተግባር ስልጠና ሰዓቶች
ተ.ቁ
ዝቅተኛ
ከፍተኛ
የኮርስ ዓይነት
የስልጠና ሰዓት
ቲዮሪ
ተግባር
1
ታክሲ1
ታክሲ2
የማሽከርከር ስልት
-
25
2
ህዝብ1
ህዝብ2
የማሽከርከር ስልት
-
15
3
ደረቅ1
ደረቅ2
የማሽከርከር ስልት
-
15
4
ደረቅ1
ደረቅ3
የማሽከርከር ስልት
-
3ዐ
5
ደረቅ2
ደረቅ3
የማሽከርከር ስልት
-
15
6
ፈሳሽ1
ፈሳሽ2
የማሽከርከር ስልት
-
15
ሰንጠረዥ -02 - ከምድብ ምድብ ሲለወጥ የሚሰጡ የንድፈ-ሀሳብ ስልጠና ይዘቶች እና
ሰዓቶች
ከማንኛውም ምድብ
ከታች ወደ
ተጠቀሱት ምድቦች
ሲቀየር
የስልጠና ይዘት
የልዩ የስልጠና ሰዓት
ቲዎሪ
የልዩ ስልጠና
የቲወሪ ሰርቶ
ማሳያ
1, ደ2, ደ3
የደረቅ ጭነት አጫጫንና
አወራረድ
5
2
1, ህ2, ታ1, ታ2
ከተሳፋሪዎችና ከስራ ባልደረባ ጋር
መልካም ግንኙነት መፍጠር
4
ተሳፋሪዎችን በትህትና መያዝና
ደህንነት መጠበቅ
4
1 ,ፈ2
የፈሳሽ ጭነት አጫጫንና
አወራረድ
3
2
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 19
ሰንጠረዥ - 03 - ከምድብ ምድብ ሲለወጥ የሚሰጡ የተግባር ስልጠና ሰዓቶች
ተ.ቁ
--- ምድብ
ወደ --- ምድ
የተግባር አነዳድ ስልጠና
ሰዓት
1
1, ደ2, ደ3 , ፈ1 ,ፈ2
2
2
2
1, 1,ፈ2 , ህ2
1
2
3
2 , ህ2
2
2
4
2 , ደ3 , ህ2 1
1
2
5
2 , ደ3 ,ፈ1 ,ፈ2
1
2
6
3 ህ2
2
2
7
3, ፈ2
2
2
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 20
ሰንጠረዥ - 04 - ከምድብ ምድብ ሲለወጥ የሚሰጡ የተግባር ስልጠና ሰዓቶች
ተ.ቁ
ከታች ከተጠቀሱት ምድቦች
ወደ ታች ወደተጠቀሱት
ምድቦች ሲለወጥ
ከሁለተኛ ኮለመን ወደ
ሦስተኛ ኮለመን ሲለወጥ
የሚሰጥ
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 21
1
ሞተር ሳይክል
ሌሎች ካታጐሪዎች ከታ1
በስተቀር
የየምድቡን ሙሉ ሰዓ
2
ሞተር ሳይክል
ታክሲ 1
5
3
ታክሲ1
ሞተር ሳይክል
5
4
ከ ታ1፣ በስተቀር ሌሎች ምድቦች
ሞተር ሳይክል
15
5
ከሞተር ሳይክል በስተቀር ሌሎች
ምድቦች
ታክሲ1
15
6
አዉቶሞቢል
ታክሲ 2
5
7
ታክሲ1
ሌሎች ምድቦች (ከሞተር
ሳይክል በስተቀር)
የየምድቡን ሙሉ ሰዓት
8
አውቶሞቢል
ህዝብ1
15
9
አውቶሞቢል
ህዝብ2
30
10
አውቶሞቢል
ደረቅ1
15
11
አውቶሞቢል
ደረቅ2
25
12
አውቶሞቢል
ደረቅ3
35
13
አውቶሞቢል
ፈሳሽ1
25
14
አውቶሞቢል
ፈሳሽ2
35
15
ታክሲ2
ህዝብ1
10
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 22
ተ.ቁ
ከታች ከተጠቀሱት
ምድቦች
ወደ ታች ከተጠቀሱት
ምድቦች ሲለወጥ
ከሁለተኛ ኮለመን ወደ ሦስተኛ
ኮለመን ሲለወጥ የሚሰጥ
16
ታክሲ2
ህዝብ2
25
17
ታክሲ2
ደረቅ1
10
18
ታክሲ2
ደረቅ2
20
19
ታክሲ2
ደረቅ3
30
20
ታክሲ2
ፈሳሽ1
20
21
ታክሲ2
ፈሳሽ2
30
22
ደረቅ1
ህዝብ1
5
23
ደረቅ1
ፈሳሽ1
10
24
ደረቅ1
ህዝብ2
15
25
ደረቅ1
ፈሳሽ2
20
26
ህዝብ1
ደረቅ3
20
27
ህዝብ1
ፈሳሽ2
20
28
ህዝብ2
ደረቅ3
10
29
ደረቅ2
ህዝብ2
5
30
ፈሳሽ1
ህዝብ2
10
31
ፈሳሽ1
ደረቅ2
5
32
ፈሳሽ1
ደረቅ3
10
33
ፈሳሽ2
ደረቅ3
5
34
ደረቅ2
ፈሳሽ2
10
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 23
ሰንጠረዥ - 05 - ከሌሎች ምድቦች ወደ አውቶሞቢል እና ታክሲ ሁለት ምድብ የሚቀየ
ተ.ቁ
-ምድብ
ወደ- ምድብ
የፈተና ዓይነት
1.
ደረቅ1 ፣ ደረቅ2 ፤ ደረቅ3 ፤ ህዝብ1
ህዝብ2 ፤ ፈሳሽ1 ፤ ፈሳሽ2
አውቶሞቢል
የተግባር ፈተና ብቻ
2.
ታክሲ 2 ፤
አውቶሞቢል
ያለምንም ስልጠናና ፈተና
ማግኘት ይችላል
3.
ህዝብ1.እና ህዝብ2
ታክሲ 2 እና አውቶሞቢል
የተግባር ፈተና ብቻ
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 24
የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት መስፈርት (Standards)
¾ƒ^”eþ`ƒ vKYM×” u›ªÏ lØ` 600/2000 ›”kê 9/1 u}cÖ¨< YM×” SW[ƒ
¾TWMÖ }sTƒ” Seð`ƒ ›¨<Ø…M:: eK²=I TcMÖ }sU ¾T>ÁslS<
¾S”ÓYƒ SY]Á u?„‹“ vKHw„‹ Lò’†¨<” u›Óvu< KS¨×ƒ ¾T>‹K<ƒ Ÿ²=I
u‹ ¾}²[²\ƒ” Seð`„‹ ›TEM}¨< c=Ñ–< ’¨< ::
I. የቢሮ አደረጃጃት
1. ¾}sS< ÇÃ_¡}`
2. ¾U´Ñv“ Ñ”²w }kvà W^}—
3. ¾”Éð Hdw“ ¾}Óv` ›cM×™‹ /¾ƒ^”eþ`ƒ ‚¡’>iÁ•‹/
4. W^}™‹ ŸvKÑ<Ç¿ ¨ÃU ŸcM×–< Ò` ”ÇÃÑ“–< KTÉ ÓTi v”¢’>
¾J’ SKÁ S•` ›Kuƒ::
5. KcMט“ KvKÑ<Ç¿ Ç=G<U KW^}™‡ um የሆነ የፕላስቲክ ወይም ¾ርቅ ወንበር
Ö[â?³‹ T²Ò˃ ÁeðMÒM ::
6. KcM×™‹ ¾eMÖ“ S¨ KSeÖƒ ¾Ç=Í=M "T@^ Ÿ’¢Uú¿}\ S•`
›Kuƒ ::
II. የማስተማሪያ ክፍሎች
1. ለአንድ ሰልጣኝ 1.2 ካሬ ሜትር ቦታ ታሳቢ በማድረግ የማስተማሪያ ክፍሎች መጠን 30
ካሬ ሜትር ሆኖ የተማላ ነጠላ ዴስክ፤ ጠረጴዛዎች፤ ወንበሮችና ' ነጭ ወይም ጥቁር
ሰሌዳና ዳስተር ያላቸው፣ ድምጽ የማያስተጋቡ ሆኖ በአንድ ክፍል ውስጥ የሰልጣኝ
ብዛት ከ 25 /ሃያ አምስት / መብለጥ የለበትም
2. um w`H”“ }eTT> ›¾` ¾T>ÁeÑu< Se¢„‹ ÁK<ƒ“ ×]Á†¨< Ÿõታው 2.50 እና
ከዚያ በላይ ¾}c\ ¡õKA‹
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 25
3. SUI^” °¨<k†¨< KTÇu` ”Ç=‹K<“ u¾Ñ>²?¨< ŸT>¨Ö<ƒ ›ÇÇ=e
¾‚¡•KAÍ= ¨<Ö?„‹ Ò` Ç=}ª¨l KTÉ[Ó' ”Ç=G<U ¾›iŸ`"] w
T[ÒÑÝ ›¨<Ü-‹U S<Á†¨<” KThhM“ Ó”³u?Á†¨<” KTeóƒ ”Ç=‹K<
¾eMÖ“ T”ªKA‹“ SêNõƒ ÁK<ƒ ቢያንስ 25 ሰልጣኝ ሊያስተናግድ የሚችል
u?}Sፃሕõት መኖር አለበት
4. Á”Ç”Æ ˜ u¢Uú¿}` TcMÖ” uT>‹M SMŸ< uT>Ñv ¾}Å^Ë ›”É
¾êG<õ ð}“ ¾¢Uú¿}` TKTSÍ ¡õM K=•^†¬ ÃÑvM::
5. ¾dƒ ›ÅÒ SŸLŸÁ Sd]Á::
6. ¾Te}T`“ ¾ST` H>Å~” ¾T>>ÁÅ“põ ÝÝ ¾K?K¨< ›"vu= SJ” ›Kuƒ::
7. ”ÓÊ‹ Ñ<ÇÁ†¨<” eŸ=ðêS< É[e dÃcK‡ ”Ç=q¿ KTÉ[Ó ›”É
K?y=»”“ ›”É y=Ç=Ä È¡ ÁeðMÒM ::
8. ¾SìÇÍ ¡õM K¨”É“ Kc?ƒ ›”É ›”É'
lII ወርክሾፕ
ሞተር ክፍል
ሀይል አስተላላፊ ክፍል
የመሪ ክፍል
የፍሬን ክፍል
የኤሌክትሪክ ክፍል
የማቀዝቀ ክፍል
የማለስለሻ ክፍል
የነዳጅ ማስተላፊያ ክፍል
IV. የማስተማሪያ ተሽከርካሪዎች ደረጃ /ስታንደርድ/
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 26
1. አንድ ማሰልጠኛ ስልጠና ለመስጠት የፈቃድ ጥያቄ ሲያቀርብ ለማሰልጠን ጥያቄ
ባቀረበዉ ምድብ ሁሉም ¾Te}T]Á ሽከርካሪዉ በተ ስም የተመዘገቡ መሆን
አለበት
2. ቀደም ሲል ፍቃድ የተሰጣቸዉ ማሰልጠኛ ማት ፈቃድ በተሰጣቸዉ ምድቦች ሁሉ
የማስተማሪያ ተሽከርካሪዎችን በማሰልጠኛ ተሙ ስም የተመዘገበ መሆን አለባቸዉ::
3. ማንኛዉም ተሽከርካሪ ከአንድ ማሰልጠኛ }sU በስተቀር በሌላ }sማት እንዲሁም
በቅርንጫፍ }sማት ተመዝግቦ አገልግሎት መስጠት አይችልም::
4. Á”Ç”Æ ¾›iŸ`"] TcMÖ }sU uT>cÖ¨< ¾eMÖ“ ¯Ã’ƒ“ ¾›iŸ["] wnƒ
T[ÒÑÝ ðnÉ UÉw +]”(”Éõ Hdw”) Ÿ}Óv` Ò` ›ªIÊ KSeÖƒ
uT>Áe‹M SMŸ< um ¾J’< Å[͆¨< ¾Öul }iŸ`"]‹“ ¾ƒUI`ƒ S`Í
Sd]Á-‹ Ÿ²=I uuc”Ö[ÿ u}SKŸ}¨< SW[ƒ ”Ç=•\ƒ ÁeðMÒM ::
}.l.
¾}iŸ`"] ¯Ã’ƒ
¾›/w/n/T/
ðnÉ UÉx‹
¾Te}T]Á }iŸ`"] Å[Í
w³ƒ
1
V}` dáM
V
vKG<Kƒ •••Ó` V}` we¡K?ƒ
125 ሲሲ እስከ 185 ሲሲ እና
vKfeƒ Ó` V}` we¡K?ƒ
›”É vKG<Kƒ Ó` V}`
dáM ›”É vKfeƒ
Ó` V}` dáM
G<K~”U V}` dáKA‹
K=•\ƒ ÃÑvM::
2
›¨<„Vu=M
- 8 እስከ 12 SkSÝ ÁK¨<
ተሽከርካሪ
የሰልጣኝና የተሽከርካሪ
ጥምርታን ባገናዘበ መልኩ
3
¡c=
•-1
vKfeƒ Ó` V}` dáM
የሰልጣኝና የተሽከርካሪ
ጥምርታን ባገናዘበ መልኩ
•-2
12 SkSÝ ÁK¨< T>’>ve
የሰልጣኝና የተሽከርካሪ
ጥምርታን ባገናዘበ መልኩ
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 27
4
¾I´w TSLKh
}iŸ`"]
I-1
24 SkSÝ ÁK¨< ሽከርካሪ
የሰልጣኝና የተሽከርካሪ
ጥምርታን ባገናዘበ መልኩ
I-2
Ÿ55 እስከ 62 SkSÝ ÁK¨<
ተሽከርካሪ
የሰልጣኝና የተሽከርካሪ
ጥምርታን ባገናዘበ መልኩ
5
¾Å[p ß’ƒ
TSLKh }iŸ`"]
Å-1
ÖpLL ¡wÅ~ 5.8--7g ==.Ó.
¾J’ የደረቅ ጭነት }iŸ["]
የሰልጣኝና የተሽከርካሪ
ጥምርታን ባገናዘበ መልኩ
Å-2
ÖpLL ¡wÅ~ 18 - 28 g= =.Ó.
የደረቅ ጭነት }iŸ["]
የሰልጣኝና የተሽከርካሪ
ጥምርታን ባገናዘበ መልኩ
Å-3
ÖpLL ¡wÅ~ 25 - 28g= =.Ó.
የደረቅ ጭነት }iŸ["] ከከባድ ተሳቢ
ጋር /ሎቤድ/ የሆነ
የሰልጣኝና የተሽከርካሪ
ጥምርታን ባገናዘበ መልኩ
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 28
.
የተ/ዓይነት
የአሽ///
ፈቃድ
ምድቦች
የማስተማሪያ ተሽከርካሪ ደረጃ
ብዛት
6
¾ðdi ß’ƒ
ð-1
- 12 እስከ 18 ሊትር የመጫን አቅም
የለዉ ¾ðdi ß’ƒ }"]
የሰልጣኝና የተሽከርካሪ
ጥምርታን ባገናዘበ
መልኩ
ð-2
- 14 እስከ 18 ሊትር የመጫን አቅም
የለዉ ¾ðdi ß’ƒ }iŸ["] ከከባድ
ተሳቢ ጋር የሆነ
የሰልጣኝና የተሽከርካሪ
ጥምርታን ባገናዘበ
መልኩ
7
¢Uú¿}`
ቢያንስ ›Ueƒ
8
aˡ}`
OHP
u›”É ¡õM ›”É
9
È¡“ ‚K?y=»”
-
u›”É ¡õM ›”É
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 29
V. የሙያተኞች ተፈላጊ ችሎታ
G. የተቋሙ ዳይሬክተር
1. ¾ƒUI`ƒ ¯Ã’ƒ:-
1.1 uƒUI`ƒ ›S^`
1.2 uu=´’e T“ÏS”ƒ
1.3 uአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ
1.4 uመካኒካል ›=”Í=’]”Ó
1.5 ¨ÃU uK?KA‹ ¾ƒUI`ƒ ²`ö‹ ¾}S[k u›S^`
u=Á”e 2 ¯Sƒ ¾e^ MUÉ ÁK¨<'
2. የትምህርት ደረጃ
1.1 Ç=Ó]“ Ÿ²=Á uLÃ
2.2 ŸLà u}Ökc<ƒ ¾ƒUI`ƒ ¯Ã’„‹ Ç=–KA ÁK¨<“ 4
¯Sƒ ¾Y^ MUÉ ÁK¨< '
K. የምዝገባና ገንዘብ ተቀባይ ሰራተኛ
1. ¾ƒUI`ƒ ¯Ã’ƒ
1.1 c?¡ሬተ]ÁM dÔe
1.2 ¢Uú¿}` dÔe
1.3 ›=”ö`T@i” ‚¡•KAÍ=
1.4 ›"¨<”+”Ó
2. የትምህርት ደረ
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 30
2.1 +1 10+2 ሌቭል 2 ደረጃ 2 W`}õŸ?ƒ
2.2 ¨ÃU 12 ¡õM ÁÖ“kk“ ¾2 ¯Sƒ ›Óvw
ÁK¨< MUÉ uSW[© ¾¢Uú¿}` °¨<kƒ ÁK¨< '
N. የአሽከርካሪዎች የንድፈ ሀሳብና የተግባር አሰልጣኝ
1. ¾ƒUI`ƒ ¯Ã’ƒ
1.1 ›¨<„S"’>¡& አውቶሞቲቭ ኢንጅነሪንግ
1.2 ኢንጅን ሰርቪስ ፓወር ትሬን ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ፤
አውቶኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ
2. ¾ƒUI`ƒ Å[Í
- Ç=KAT 12+2
- +3 ÁÖ“kk
- ደረጃ 3 እና ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ
በደረጃው የመንጃ ፈቃድ / የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ/
ያለው
ለመማር ማስተማር ሂደት ላይ እንቅፋት መሆን የማይችል የጤ
ሁኔታ ማቅረብ ይችላል
3. M¿ YMÖ“
- uÅ[ͨ< ¾ƒ^”eþ ‚¡’>g=Á” (አፕሮቫል)
W`}õŸ?ƒ ÁK¨<'
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 31
የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ሰጪ የመንግስት መ/ቤቶች ማሟላት
የሚገባቸው መስፈርት
u›ªÏ lØ` 600/2001 ¯.U ›”kê 6/2 u}cÖ¨< YM×” SW[ƒ
¾ƒ^”cþ`ƒ vKYM×” K›iŸ["] wnƒ T[ÒÑÝ ðnÉ ¾S”Ócƒ
S/u?„‹ ¨<p“ KSeÖƒ ÃI” Seð`ƒ ›¨<Ø…M :: eK²=I T”—¨<U
¾S”Óeƒ S/u?ƒ ¾›iŸ["] w T[ÒÑÝ ð KSeÖƒ ¾T>Ÿ}K<ƒ”
TTELƒ ›Kuƒ ::
I የንድፈ ሀሳብና ተግባር ሥልጠና በተመለከተ
1. YMÖ“¨<” KÓM TWMÖ— }sTƒ ፍቃድ SeÖƒ ¾T>‰M c=J”
Seð`~” ¾T>ÁTEL }sU "M}Ñ– Ó” uS”Óeƒ መስሪያ ቤቶች K=cØ
ÃÑvM ::
2. YMÖ“¨<” uÓM TWMÖ }sTƒ J’ uS”Óeƒ S/u?ƒ Ÿ}cÖ
vKYM×’< Á¨×¨<” ¾TWMÖ— }sTƒ Seð`ƒ TTELƒ ›Kuƒ ::
3. ¾}Óv` YMÖ“¨<” ¾ƒ^ò¡ UM¡„‹' ¾ƒ^ò¡ Sw^„‹”“ ¾S”ÑÉ
Là px‹” ›TEM„ uÁ² ¾ƒ^ò¡ ¢U–K?¡e ¨<eØ K=Ÿ“¨” ÃÑvM ::
II የጽሁፍ ፈተናን በተመለከተ
1. ¾êOõ ð}“ Sð}” ¾T>Áe‹K< ቢያንስ 10 ¢Uú¿}a‹'
2. KêOõ ð}“ U´Ñv KT"H@É ¾T>Áe‹K< ¢Uú¿}a‹'
3. ¾êOõ ð}“¨<” KSq×Ö` ¾T>Áe‹M c?Ÿ<]+ "T@^'
4. ¾êOõ ð}“ uw³ƒ“ uØ^ƒ u¢Uú¿}` –aÓ^U ¨<eØ S•` ›Kuƒ'
5. ¾êOõ ð}“ ¨<Ö?ƒ ¢Uú¿}\ ^c< < ð}“¨<” ”ÇÖ“kk
Td¨p ›Kuƒ'
6. ¾êOõ ð}“ ¨<Ö?ƒ ŸêOõ ð}“ ¡õM ¨Å ¨<Ö?ƒ TÖ“Ÿ]Á
¢ú¿}` ›¨<„T+"K= uS[Í S[w S}LKõ ›Kuƒ'
7. ¾êOõ ð}“ ¾T>ð}’< ™‹ ´`´` u¢Uú¿}` S[w ¨Å ð}“
¡õM S}LKõ ›Kuƒ'
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 32
III የተግባር አነዳድ ፈተናን በተመለከተ
1. ¾}Óv` ›’ÇÉ ð}“ “ ¾êOõ ð}“ kÖa u›”É Là Ãc×M'
2. ¾êOõ“ ¾}Óv` ›’ÇÉ ð}“ u}Ÿታታà Ãc×M'
3. ¾Sð} ¢UK?¡c<
1.1. S<K< ¾ƒ^ò¡ UM¡ƒ ÁK¨<::
1.2. ¾ƒ^ò¡ Sw^ƒ ÁK¨<::
1.3. ¾S”ÑÉ Là px‹ ÁK¨<::
1.4. uc?Ÿ<]+ "T@^ lØØ` ¾T>Å[Óuƒ::
1.5. }iŸ`"]‹” uS"ŸK—“ uŸõ}— õØ’ƒ S”ǃ ¾T>Áe‹M
¾ƒ^ò¡ õcƒ ÁK¨<::
1.6. Çу“ lMlKƒ ¾K¨<::
1.7. S’h“ SÉ[h¨<“ ¾Sc“¡M Sð}— x ÁK¨<
1.8. KSc“¡M ð}“ S<K< Ñ<„ ÁK¨<“ u check list ¾}kSÖ<ƒ” ’Ña‹
Sð}” ¾T>Áe‹M::
4. ¾ðSkSÝ TT K=•[¨< ÃÑvM :: TT¨< Ÿ´“w“ ŸçNÃ
¾T>ŸLŸM SJ” ›Kuƒ ::
5. ¾Sð} check list uÓMê KÁ”Ç”Æ ¨<Ö?ƒ }cØ„ S²Ò˃ ›Kuƒ
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 33
የፈቃድ ሰጪ አካላት
IV. የሙያተኞች ተፈላጊ ችሎታ
1. ¾u<É” S]
G. ¾ƒUI`ƒ ¯Ã’ƒ
›¨<„V+{ ቴክኖሎጂ፤ መካኒካል ኢንጂነሪንግ
›¨<„V+{ ኢንጂነሪንግ
K. ¾ƒUI`ƒ Å[Í
Ç=Ó]
በደረጃው የመንጃ ፈቃድ / የአሽ //ማ/ ፈቃድ ÁK¨</
uÅ[ͨ< ¾ƒ^”eþ`ƒ ‚¡’>g=Á” W`}õŸ?ƒ ÁK¨<
2. 𘠂¡’>g=Á•
G. ¾ƒUI`ƒ ¯Ã’ƒ
›¨<„V+{
K. ¾ƒUI`ƒ Å[Í
Ç=KAT& 12+2
+3 ÁÖ“kk
ደረጃ 3 እና ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ
በደረጃው የመንጃ ፈቃድ / የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ
ፈቃድ/
uÅ[ͨ< ¾ƒ^”eþ`ƒ ‚¡’>g=Á” W`}õŸ?ƒ ÁK¨<'
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 34
16. የቅሬታ አቀራረብ ስርዓት
በዚህ መመሪያ ተደራጅተዉ ፍቃድ የተሰጣቸዉ ተቋማት በመመሪያዉ አፈፃፀም
ላይ ቅሬታ ሲኖራቸ ቅሬታቸዉን በየደረጃዉ አቅርበዉ ዲታይላቸዉ መጠየቅ
ይችላሉ
16.1 ቅሬታዉን በፅሁፍ አቅርቦ በ5 ቀን ዉስጥ ፍቃድ ሰጪ አካል መፍትሄ
ይሰጣል
16.2 ፍቃድ ሰጪ አካል በተቀመጠዉ ጊዜ ገደብ መፍትሄ ካልሰጠ ወደ ክልል
ትራንስፖርት መ/ቤት በመቅረብ እንዲታይለት ይደረጋል
16.3 በፍቃድ ሰጪውም ሆነ በክልል ትራንስፖርት መ/ቤት የተሰጠዉን ዉሳኔ
ያልተስማማ ወይም ዉሳኔዉ ከህግና ከመመርያ አንፃር አግባብ አይደለም
የሚል ቅሬታ አቅራቢ
16.4 በክልል ትራንስፖርት መ/ቤት የተሰጠዉን ዉሳኔ ያልተስማማ ወይም
ዉሳኔዉ ከህግና ከመመርያ አንፃር አግባብ አይደለም የሚቅሬታ አቅራቢ
ለትራንስፖርት ባለስልጣን ማቅረብ ይችላልባለስልጣን መ/ቤት የሚሰጠው
ውሳኔ የመጨረሻ ይሆናል
17. ፍቃድ ስለማደስና አድራሻ ስለመቀየር
. ፍቃድ ዕድሳት
17.1 ለተቋማት የሚሰጠዉ ፈቃድ የሚያገለግለዉ በፍቃድ ላይ ተሰጠዉ የጊዜ
ገደብ ብቻ ነዉ
17.2. በተለያዩ ምክንያት በባለስልጣኑ ልዩ ዉሳኔ ካልሆነ በስተቀር ለተቋማት
የሚሰጠዉ ፈቃድ ቢያንስ ለአንድ አመት ያገለግላል
17.3. ከፍቃድ ሰጪ ፈቃድ የተሰጠዉ ተቋም የፈቃድ ጊዜው እዳበቃ በ30 ቀናት
ዉስጥ
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 35
ቀርቦ ፍቃዱን ማሳደስ ግዴታ አለበት
17.4. ፍቃድ ሰጪው አካል የእድሳት ጥያቄዉ ሲቀርብለት አስፈላጊዉን ቅድመ
ሁኔታ መሟላቱን አረጋግጦ በ15 ቀናት ዉስጥ ፈቃዱን ያድሳል
17.5 በዚህ መመርያ መሰረት በተቀመጠለት ጊዜ ዉስጥ ፈቃዱን ያላደሰ ተቋም
በመመሪያዉ ላይ በተቀመጠዉ የቅጣት ደረጃ መሰረት አግባብ ያለዉ እርምጃ
ይወሰድበታል
. አድራሻ ስለመቀየር
1. ተቋማት በፍቃድ ሰጪው አካል ፍቃድ ያገኙበትን አድራሻ ሲቀይሩ
1 (አንድ) ወር ጊዜ ዉስጥ ለፍቃድ ሰጪ አካል በፅሁፍ ማሳወቅ
አለባቸዉ
2. ፍቃድ ሰጪው አካል 15 ቀናት ጊዜ ዉስጥ አዲስ አድራሻ ውጥን
መመዘኛ ያሟላ መሆኑን በባለሙያዎች አረጋግጦ ለዉጡን በመቀበል
አስፈላጊዉን የአድራሻ ማስተካከያ ያደርጋል
3. የአድራሻ ለዉጥ ሲያደርግ ለፍቃድ ሰጪው ያላሰወቀ ተቋም በዚህ
መመርያ ዉስጥ በተቀመጠዉ መሰረት የቅጣት እርምጃ ይወሰድበታል
ክፍል ሶስት
የዲሲፕሊን ቅጣቶች
ሰንጠረዥ -06 በፈቃድ ሰጪ አካላት ላይ የሚወሰድ የዲሲፕሊን ዕርምጃ
ተ.ቁ
የጥፋት ዓይነት
የሚወስደው የዲሲኘሊን እርም
እርምጃ
የሚወስደው
እርምጃ መወሰዱን
የሚከታተል
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 36
1.
ፈቃድ ሰጭ አካል የማሰልጠኛ
ተቋማትን በሚገባና በመመሪያው
መሰረት ካልተቆጣጠረ
1. ለመጀመሪያ ጊዜ የጽሑፍ
ማስጠንቀቂያ
2. ለሁለተኛ ጊዜ ለ3 ወር እገዳ
3. ለሶስተኛ ጌዜ ፈቃዱን መሰረዝ
የክልል ቢሮ
ትራንስፖርት ባለስልጣን
2
የት/ደረጃ ጤና እና ዕድሜ
ባልተሟሉበት ሁኔታ ፈቃድ ሰጪ
አካል ፈትኖ ከተገኘ
1. የመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ
- የመጨረሻ
የጽሑፍማስጠንቀቂያ
ለፈቃድ ሰጪው አካል
ይሰጣል
- ተቋሙ ለአንድ ወር
ይዘጋል
2.ለሁለተኛ ጊዜ የተሰጠው የአሽከርካሪ
ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ይሰረዛል
የክልል ቢሮ
ትራንስፖርት ባለስልጣን
3
የጽሁፍ ፈተናን በተመለከተ
መስፈርቱ ላይ በተቀመጡት
መሰረት ያላሟላና ያልተደራጀ ሆኖ
ሲፈተን የተገኘፈቃድ ሰጪ አካል
1. የመጀመሪያ የጽሑፍ
ማስጠንቀቂያ መስጠ
2. ለሁለተኛ ጊዜ ለ3 ወር እገዳ
3. ለሶስተኛ ጌዜ ፈቃዱን መሰረዝ
የክልል ቢሮ
ትራንስፖርት ባለስልጣን
4
የጽሑፍና የተግባር ፈተና
በተከታታይ የማይሰጥ ሆኖ
የተገኘፈቃድ ሰጪው አካል
1. የመጀመሪያ የጽሑፍ
ማስጠንቀቂያ መስጠ
2. ለሁለተኛ ጊዜ ለ3 ወር
እገዳ
3. ለሶስተኛ ጌዜ ፈቃዱ
መሰረዝ
የክልል ቢሮ
ትራንስፖርት ባለስልጣን
5
የተግባር ፈተናን በተመለከተ
መስፈርቱ ላይ በተቀመጡት ነጥቦ
መሰረት ያላሟላና ያልተደራጀ ሆኖ
ሲሰራ ከተገኘፈቃድ ሰጪው አካል
1.የመጀመሪያ የጽሑፍ ማስጠንቀቂ
መስጠት
2. ለሁለተኛ ጊዜ ለ3 ወር እገዳ
3. ለሶስተኛ ጌዜ ፈቃዱን
መሰረዝ
የክልል ቢሮ
ትራንስፖርት ባለስልጣን
6
የሙያተኞች ተፈላጊ ችሎታን
በተመለከተ ፈታኝ ቴክኒሺያኖች
አውቶ ዲኘሎማና አኘሩቫል
የሌላቸው እና ያለደረጃቸው ሲፈት
ከተገኙ
1. የመጀመሪያ የጽሑፍ
ማስጠንቀቂያ መስጠ
2. ለሁለተኛ ጊዜ ለ3 ወር እገዳ
3. ለሶስተኛ ጊዜ ለ1 ዓመት እገዳ
1.
የክልል ቢሮ
ትራንስፖርት ባለስልጣን
7
በመስፈርቱ መሰረት ላልተደራጁ
ተቋም ፈቃድ ሰጥቶ የተገኘፈቃድ
ሰጪው አካል
1.የመጀመሪያ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ
መስጠት
2.ለሁለተኛ ጊዜ ለ3 ወር ይታገዳል
3.ለሶስተኛ ጊዜ ፈቃዱን መሰረዝ
የክልል ቢሮ
ትራንስፖርት ባለስልጣን
8
ስልጠና ያልተሰጠው ወይም
ስልጠናው በአግባቡ ያልጨረሰ ን
ሰልጣኝ ፈትኖ የተገኘፈቃድ
ሰጪው አካል
1.የመጀመሪያ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ
መስጠት
2.ለሁለተኛ ጊዜ ለ3 ወር እገዳ
የክልል ቢሮ
ትራንስፖርት ባለስልጣን
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 37
3.ለሶስተኛ ጊዜ ፈቃዱን መሰረዝ
9
የሚሰጠው የአሽከርካሪ ብቃት
ማረጋገጫ ፈቃድ ባለስልጣኑ
ካወጣው ይዘት፣ ቅርጽና ጥራት
ውጭ ሲሰራ የተገኘፈቃድ ሰጪው
አካል
1.የመጀሪያ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ
መስጠት
2.ለሁለተኛ ጊዜ ለ3 ወር እገዳ
3..ለሶስተኛ ጊዜ ለ1 ዓመት እገዳ
4.ለአራተኛ ጊዜ ፈቃዱን መሰረዝ
የክልል ቢሮ
ትራንስፖርት ባለስልጣን
10
በፈተና አሰጣጥ ላይ ብልሹ አሰራር
ሲፈጽም የተገኘፈቃድ ሰጪው
አካል
1. ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ
- ለፈቃድ ሰጪው አካል
የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ
መስጠት
- ለተፈታኙ ፈቃዱ የሰረዛል
- የዞኑ ሰራተኛ እርምጃ
ይወሰድበታል
2. ለሁለተኛ ጊዜ ለ3 ወር እገዳ
3. ለሶተኛ ጊዜ ፈቃዱን መሰረዝ
የክልል ቢሮ
ትራንስፖርት ባለስልጣን
11
ተቋማትንና አሽከርካሪዎችን
በማጉላላት ተደጋጋሚ ቅሬታ
የተገኘበትፈቃድ ሰጪው አካል
1. የመጀመሪያ የጽሑፍ
ማስጠንቀቂያ መስጠ
2. ለሁለተኛ ጊዜ ለ3 ወር
ይታገዳል
3. ለሶስተኛ ጊዜ ፈቃዱን መሰረዝ
የክልል ቢሮ
ትራንስፖርት ባለስልጣን
12
ሰልጣኙ ብቻውን ማሽከርከር
እየቻለ ለፈተና ላለማቅረብ
ማጉላላት
4. የመጀመሪያ የጽሑፍ
ማስጠንቀቂያ መስጠ
5. ለሁለተኛ ጊዜ ለ3 ወር
ይታገዳል
6. ለሶስተኛ ጊዜ ፈቃዱን መሰረዝ
የክልል ቢሮ
ትራንስፖርት ባለስልጣን
ሰንጠረዥ-07 በማሠልጠኛ ተቋማት ላይ የሚወሰድ የዲሲኘሊን እርምጃ
ተ.ቁ
የጥፋት ዓይነት
የሚወሰደው የዲስፕሊን እርምጃ
1
ፍቃድ እንዲያገኝ ያስቻሉትን የመማር ማስተማር
መስፈርቶችን ማለትም የመማሪያ ክፍሎች፣ የማሰልጠኛ
1. በአንድ ወር እንዲያስተካክል የፅሁፍ
ማስጠንቀቂያ መስጠ
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 38
ተሽከርካሪዎች መምህራኖች፣ የማስተማሪያ ማተሪያሎች
ወዘተ አጓድሎ የተገኘ
2. በ2ኛ ጊዜ ለ1 ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
3. በ3ኛ ጊዜ የሥራ ቃዱን ማሰረዝና ተቋሙን
መዝጋት
2
በተወሰነውና በተሰጠው ስርዓተ ትምህርት
(ካሪኩለም) ጠብቆ የማያሰለጥን
የወጣውን ስርአተ ትምህርት ጠብቆ ስልጠና
ያልሰጠና የስልጠና መርሀ ግብር አዘጋጅቶ
ተግባራዊ ያላደረገ
1. የመጀመሪያ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠት
2. ለ2ኛ ጊዜ ለአንድ ዙር ሰልጣኝ እንዳይቀበል
ማገድ
3. በ3ኛ ጊዜ ፈቃዱ ይሰረዛል ተቋሙ ይዘጋል
3
ተወስኖ ከተሰጠው ቦታና ሰዓት ውጪ ተግባር
ስልጠና ሲሰጥ የተገኘ
የቴክኒክ ብቃቱ ባልተሟላ ተሽከርካሪ ስልጠና
የሰጠ ወይም ለፈተና ቅርቦ ፈተናው
እንዲስተጓጎል ያደረገ
ማሰልጠኛ ተቋ ካስመዘገበው የማሰልጠኛ
ተሽከርካሪ ውጭ ሲያሰለጥን የተገኘ
እስቲከር ተሸከርካሪው ጎን ላይ ያለጠፈ እና
ለማጅ የሚል ፁሁፍ በግልጽ ያላሳየ ተሸከርካሪ
1. ለተቋሙ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠት
2. ለ2ኛ ጊዜ ለ1 ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
3. በ3ኛ ደረጃ ጥፋቱ ፈፅመው ቢገኙ ተቋሙ
ለ1ዓመት ይታገዳል
4. በ4ኛ ደረጃ ጥፋቱን ፈፅመው ቢገኙ የተቋሙን
ፈቃድ መሰረዝ
4
ለአሽከርካሪነት ለመሰልጠየተሰጡትን መስፈርቶ
የማያሟሉት ሲያሰለጥን የተገኘ ማለ እድሜ፣
የጤና ሁኔታ የትምህርት ደረጃ …ወዘተ
1. ጥፋቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ የፅሁፍ
ማስጠንቀቂያ ይሰጣል
2. ለሁለተኛ ጊዜ አንድ ዙር ንዳያሰለጥን
ማገድ
3. ለሶስተኛ ጊዜ የተሰጠውን ፍቃድ
ይሰረዝበታል
5
የሰልጣኙን ዓት በመቀነስ ለግል ጥቅሙ ያዋለ
ተቋም
ብቃት የሌለውን ሰልጣኝ ብቃት አለው ለፈተና
ያቀረበ ተቋም
የተሰጠውን የስልጠና ሰዓት አጠናቆ ብቃት ያለውን
ሰልጣኝ ቃት የለህም በማለት ከግል ፍላጎትና
ጥቅሙ አንፃር ሰልጣኙን የሚያጉላላ
ሰልጣኙ ሳያውቀው እንደሰለጠነ አስመስሎ በመፈረም
ያቀረበ ተቋም
1. የመጀመሪያ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠት
2. በ2ኛ ደረጃ ለ1ኛ ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
3. በ3ኛ ደረጃ የተቋሙና የአሰልጣኙ ፈቃድ
መሰረዝ
6
በማሰልጠኛ ተቋም ግቢ ውስጥ ለመማር ማስተማር
የስራ ሂደት ውስጥ ተሳታፊ የሆኑትን አካላት
1. የመጀመሪያ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠት
2. በሁለተኛ ደረጃ ለ1ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 39
ማለትም (አሰልጣኞች ሰልጣኞች የስራ
መሪዎችንና ሌሎች ሰራተኞች) ማንኛውም የአልኮል
መጠጥና አደንዛዥ እፅ ተጠቅሞ ከተገኘ
3. በሶስተኛ ደረጃ የተቋሙ ፈቃድ መሰረዝ
7
ከማሰልጠኛው ተቋም አቅም በላይ የሰልጣኝ
ብዛትተቀብሎ ሲያሰለጥን የተገኘ
1. የመጀመሪያ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠት
2. በሁለተኛ ደረጃ ለ1ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
3. በሶስተኛ ደረጃ የተቋሙ ፈቃድ መሰረዝ
8
የስልጠና ሰዓት የሰልጣኝ መብትና ግዴታ በግልጽ
በቦርድ ያላሳወቀ
1. በመጀመሪ ጊዜ የእርምት የቃል
ማስተንቀቂያ ይሰጠዋል
2. በሁለተኛ ጊዜ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ
ይሰጠዋል
3. በሶስተኛ ጊዜ ለ1ዙር እንዳያሰለጥን
ይታገዳል
4. በአራተኛ ጊዜ የተቋሙን ፈቃድ ይሰረዛል
9
የሰልጣኞችን የምዝገባ ሰነዶች አቴንዳንስና
የስልጠና መከታተያ ቅጽ
በአግባቡ አደራጅቶ ተግባራዊ ያላደረገ
ሰልጣኞች ስልጠና የሚጀምሩበትንና
የሚያጠናቅቁበትን የጊዜ ፕሮግራም አዘጋጅቶ
ቦርድ ላይ ያለጠፈ
አሰልጣኞችና ሰልጣኞችን መታወቂያ ወይም
ባጅ እንዲያደርጉ ያላደረገ
1. የመጀመሪያ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠት
2. በሁለተኛ ደረጃ ለ1ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
3. በሶስተኛ ደረጃ የተቋሙ ፈቃድ መሰረዝ
1ዐ
አዲስ የሚቀበላቸውን ሰልጣኞች ዝርዝር ስልጠና
ከመጀመሩ በፊት ለፍቃድ ሰጪው ሪፖርት ያላደረገ
1. የመጀመሪያ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠት
2. በሁለተኛ ደረጃ ለ1ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
3. በሶስተኛ ደረጃ የተቋሙ ፈቃድ መሰረዝ
11
ብቻውን ማሽከርከር የማይችል ተፈታኝ ለፈተና
ያቀረበ
ሰልጣኙ በቂ የኮምፒዩተር የልምምድ ፈተ
ሳያደርግ ለፈተና ያቀረበ
2. በመጀመሪያ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠት
3. በሁለተኛ ጊዜ ለ1ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
4. በሶስተኛ ጊዜ ለ2ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
5. በአራተኛ ጊዜ የተቋሙ ፍቃድ ይሰረዛል
12
ብቻውን ማሽከርከር እየቻለ ለፈተና አላቀርብም
ብሎ ተፈታኝን ያጉላላ
1. የመጀመሪያ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠት
2. በሁለተኛ ደረጃ ለ1ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
3. በሶስተኛ ደረጃ የተቋሙ ፈቃድ መሰረዝ
13
ለፍቃድ ሰጪ አካል ሳያሳውቅ የሰልጣኝ ለው
1. የመጀመሪያ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠት
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 40
ያደረገ
አሰልጣኞች ከተሰጣቸው የተሸከርካሪ ምድብ
(የአፕሮቫል ደረጃ) ውጭ መድቦ ሲያሰለጥን
የተገኘ
ተሸከርካሪውን የማስተማሪያ ፈቃድለሌለው
(በፈቃድ ጪው አካል አሰልጣኝነት
ላልመዘገበው) ሰው አሳልፎ በመስጠት
ሲያሰለጥን የተገኘ
2. በሁለተኛ ደረጃ ለ1ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
3. በሶስተኛ ደረጃ የተቋሙ ፈቃድ መሰረዝ
14
ለስልጠና አገልግሎት ክፍያ ህጋዊ ደረሰኝ
ያልሰጠ
ከሰልጣን በማታለል ገንዘብ የተቀበለ
1. የመጀመሪያ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠት
2. በሁለተኛ ደረጃ ለ1ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
3. በሶስተኛ ደረጃ የተቋሙ ፈቃድ መሰረዝ
15
ተቋሙ በአንድ ዙር ለቲዎሪና ለተግባር ፈተና
ካቀረባቸው ሰልጣኞች ከ30% በላይ
የወደቀበት
1. የመጀመሪያ የጽሁፍ ማስጠንቀቅያ መስጠት
2. ለሁለተኛ ጊዜ ለ1ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
3. ለሶስተኛ ጊዜ ፍቃዱን መሰረዝ 
16
የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ በተቀመጠየእደሳ ጊዜ
ውስጥ ሳያሳድስ ሲሰራ የተገኘ
1. ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ሳምንትጊዜ ውስጥ
እንዲያድስ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠት
2. ለሁለተኛ ጊዜ ለ1ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
3. ለሶስተኛ ጊዜ ፍቃዱን መሰረዝ 
17
ለመ/ቤቱ ሳያሳውቅ ፈቃድ ያገኘበትን አድራሻ
የቀየረ
ለመ/ቤቱ ሳያሳውቅ ቅርንጫፍ ከፍቶ ሲሰራ የተገኘ
1. ለ6 ወር እንዳያሰለጥን ማገድ
2. ለሁለተኛ ጊዜ ከፈጸመ ፍቃዱን መሰረዝ
18
በማሰልጠኛነት ያስመዘገበውን ተሸከርካሪ ለሌላ
የንግድ አገልግሎት ያዋለ
1. የመጀመሪያ የጽሁፍ መስጠንቀቅያ መስጠት
2. ለሁለተኛ ጊዜ ተሸከርካሪው ከማሰልጠን ማገድ
3. ለሶስተኛ ጊዜ የተቋሙን ፍቃድ መሰረዝ 
19
ሰልጣኙን ከግል ፍላጎትና ጥቅም አንጻር ያጉላላ
ተገቢውን ስልጠና ያጠናቀቀን ሰልጣኝ ለፈተና
ሳያቀርብ ያጉላላ
የሰልጣኞችን የፈተና ቀጠሮ ቅደም ተከተል
በማዛባት አድሎ ያደረገ
ለፈተና ማስቀጠሪያ በማለ ከተመኑ በላይ
ከሰልጣኝ ክፍያ የተቀበለ
1. የመጀመሪያ የጽሁፍ መስጠንቀቅያ መስጠት
2. ለሁለተኛ ጊዜ ለ1ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
3. ለሶስተኛ ጊዜ ለ3ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
4. በአረራተኛ ጊዜ የተቋሙን ፍቃድ መሰረዝ 
20
ለሰልጣኞች የፈተና ቀጠ (ፕሮግራም) ሳያሳውቅ
የተገኘ ተቋም
በፈተና ሰጣጥ ሂደት ላይ ሁከት ለመፍጠር
የሞከረ ተቋም
1. የመጀመሪያ የጽሁፍ መስጠንቀቅያ መስጠት
2. ለሁለተኛ ጊዜ ለ1ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
3. ለሶስተኛ ጊዜ ለ3ዙር እንዳያሰለጥን ማገድ
4. በአረራተኛ ጊዜ የተቋሙን ፍቃድ መሰረዝ 
21
ከባለስልጣን መ/ቤቱ ወይም ከፍቃድ ሰጪ አካል
ህጋዊ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ
ሳያገኝ ስልጠና የሰጠ እና ያስተዋወቀ
የጀመረው ስልጠና በአስቸኳይ እንዲያቆም ተደርጎ
ለፈጸመው ድርጊት በህግ ይጠየቃል
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 41
ክፍል አራት
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
17. መመሪያውን ስለማስፈፀምና የመተባበር ግዴ
ሀ. የፌደራል ራንስፖርት ባለሥልጣን፣ የክልል ትራንስፖርት ቢሮዎች
እንዲሁም የፈቃድ ሰጪ አካላት ይህንን መመሪያ ተቀናጅተው
ያስፈፅማሉ
ለ. ማንኛውም የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋም ይህን መመሪያ ተግባራዊ
ለማድረግ የመተባበር ግዴታ አለበት
18. ተፈፃሚነት ስለማይኖራቸው ህጐች
ይህን መመሪያ የሚቃረን ማንኛውም መመሪያ ወይም ልማዳዊ አሰራር በዚህ
መመሪያ በተመለከቱት ጉዳዩች ላይ ተፈፃሚነት አይኖረውም
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 42
19.
በትራንስፖርት ባለስልጣን
የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት
የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ
አሰራር መመሪያ 01/2007
መጋቢት/2007
አዲስ አበባ
አሽክርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰራር መመሪያ 01/2007 Page 43
መመሪያውን ስለማሻሻል
ይህ መመሪያ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በማንኛውም ጊዜ ሊሻሻል ይችላል
20. መመሪያው የሚፀናበት ጊ
ይህ መመሪያ ከመጋቢት 11 ቀን 2ዐዐ7 ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል
ካሳሁን ኃ/ማርያም
የትራንስፖርት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር